computer glossary N
(ከEditing computer glossary N የተዛወረ)
NUM LOCK key
አርም- የቁጥር-መጥሪያዎችን-ማስነሻ-ቁልፍ
n/a
አርም- አልተገኘም
name server
አርም- ስም አገልጋይ
- ስም ተጠሪ
server - አቅራቢ
name server - ስም አቅራቢ
server based network - የአቅርቦት መረብ
peer to peer network - የእኩያት መረብ (አቻ ላቻ መረብ)
name
አርም- ስም
navigate
አርም- ቃኝ
navigation
አርም- መቃኝት
network
አርም- መረብ
- አውታር
new
አርም- አዲስ
news
አርም- ዜና
newsgroup የዜና-ቡድን newsletter የዜና-መፅሔት next የሚቀጥለው nickname ቅጽል ስም no አይ node አንጓ non-blank ባዶ-ያልሆነ-ገጽ none ምንም normal የተለመደ not writeable መጻፍ-አይፈቀድም note ማስታወሻ notify ያሳውቅ number ቍጥር numbered ቍጥር የተሰጠው numbering ቍጥር አሰጣጥ