computer glossary R
raid
አርም- የዲስክ በረከት
radio button
አርም- ራዲዮ ቁልፍ
RAM
አርም- ግትር ዲስክ
random
አርም- ነሲብ
- አቦሰጥ
re
አርም- እንደገና
- መልስ
- ዳግም
range
አርም- መጠን
rate
አርም- ፍጆታ
reply
አርም- ምላሽ
README file
አርም- ያንብቡኝ ሰነድ
RGB
አርም- ቀአሰ (ቀይ አረንጓዴ ሰማያዊ)
recalculate
አርም- እንደገና-ይሰላ
- እንደገና-ይሰላ
- ዳግመኛ-ይሰላ
- ዳግም-ይሰላ
rectangle
አርም- አራት ማዕዘን
redial
አርም- እንደገና ደውል
- እንደገና-ይደወል
Ref:
አርም- ተጠቃሽ፦
region
አርም- አካባቢ
reject
አርም- አትቀበል
- ከልክል
- አይቀበል
ribbon
አርም- ሪባን
Roman
አርም- ሮማዊ
read only
አርም- የሚነበብ ብቻ
- ንባብ-ብቻ
read
አርም- አንብብ
- ይነበብ
readability
አርም- ተነባቢነት
rearrange
አርም- እንደገና-ይስተካከል
reboot
አርም- እንደገና አስነሳ
- እንደገና ይነሳ
recall
አርም- ተመልሶ-ይጠራ
- መልሰህ ጥራ
receive
አርም- ተቀበል
- ይቀበሏል
recipient ተቀባይ record ይመዝገብ recover ይገኝ recycle bin የቁሻሻ-ዘንቢል redirection ወደሌላ-ይላክ redo እንደገና ይደረግ reduce ይቀነስ reference ማጣቀሻ
refresh
አርም- አድስ
- ይታደስ
register (n)
አርም- መዝገብ
register (v)
አርም- ይመዝገቡ
- ተመዝገብ
registration
አርም- ምዝገባ
reinstall
አርም- እንደገና ይተከል
- ዳግም መጫን
relation
አርም- ግንኙነት
- ዝምድና
relationship
አርም- ግንኙነት
- ዝምድና
release notes
አርም- የማቅረቢያ መልዕክት
- የማስተዋወቂያ መልዕክት
- የመልቀቂያ-መልዕክት
release
አርም- መልቀቅ (ግስ)
- ማስተዋወቅ (ግስ)
- አቅርቦት (ስም)
reliable
አርም- ታማኝ
- የሚታመን
reload
አርም- እንደገና ጫን
- እንደገና ይጫን
reminder አስታዋሽ remote ከርቀት remove ይወገድ rename እንደገና ይሰየም repaginate እንደገና-የገጽ-ቁጥር-ይሰጥ repair ይጠገን repeat ይደገም repetition ድግግሞሽ
replace
አርም- ተካ
- ይተካ
replica
አርም- ቅጂ
replication
አርም- መቅዳት
reply
አርም- መልስ
report
አርም- ሪፖርት
repository
አርም- ካዝና
- ማኅደር
requirement
አርም- የግድ-አስፈላጊ
reset
አርም- እንደነበረ ይመለስ
resize
አርም- እንደገና መጠኑ ይስተካከል
reserved
አርም- የተከለለ
resolution
አርም- ድምቀት
resource
አርም- ንብረት
- ጥሬ-መነሻ
response
አርም- መልስ
restart
አርም- እንደገና ይጀመር
- እንደገና ጀምር
መሥረቅ - to rise
ዳግም ሥርቀት - to restart
ዳግማይ ሥርቀት - to restart
ዳግም ሠርቅ - restart
ሠረቀ - ተነሳ (ረ - ይላላል)
ምሥራቅ- መነሻ (መውጫ) - rising point, east.
አሥርቅ - አሥነሳ ( cause to start)
መባት - to begin - to boot
ባተ - begin (verb) - booted
አባተ - caused to begin ()
አስብት - cause to begin (boot)
restore
አርም- እንደነበረ ይመለስ
result
አርም- ውጤት
resume
አርም- የቆመው ይቀጥል
retrieve
አርም- ይምጣ
retry
አርም- እንደገና ይሞከር
return ይመለስ retype እንደገና ይተየብ review ግምገማ rights መብቶች role ሚና
root
አርም- ስር
- ዋና
rotate
አርም- አዙር
- ይዙር
round brackets
አርም- ክብ ቅንፍ
route
አርም- ያቀብሏል
- አስወጣ
router
አርም- አቀባይ
- አስወጪ
row
አርም- ረድፍ
መደድ - row
ወረድ - column
ምሣሌ ዓ.ነ - ህዋሱ የሚገኘው መደድ20/ወርድ35 ላይ ነው።
መደዳ - sideways
ወረዳ - downward
ምሣሌ ዓ.ነ - በመደዳ 20/ በወረዳ 35 ቁጠሪና ህዋሱን ታገኝዋለሽ
አግድሞሽ- row wise
ወርድዮሽ - column wise
ምሣሌ ዓ.ነ - ከአግድሞሽ 20/ ወርድዮሽ 35 ላይ ከሚገኝው ህዋስ...
rule
አርም- ደንብ
ruler
አርም- ማስመሪያ
rules
አርም- ደንቦች
run
አርም- ሂድ
- ተግብር