computer glossary P
PAGE DOWN key
አርም- የገጽ-ወደታች ቁልፍ
PAGE UP key
አርም- የገጽ-ወደላይ ቁልፍ
passphrase
አርም- ማለፊያ ቃል
PAUSE key
አርም- የቆም-ይበል ቁልፍ
PC
አርም- አስሊ
PRINT SCRN key
አርም- ስክሪኑን-አትም ቁልፍ
package ጥቅል Page view ገጽ ማሳያ personal የግል
pattern
አርም- ጥለት
- ስርዓተ ጥለት
play
አርም- ተጫወት
- ይጫወቱ
- ይጫወቷል
polygon
አርም- መድብለገጽ
- ባለ ብዙ ጎን ማዕዘን
probabilit
አርም- የመሆን-እድል
profession
አርም- ሙያ
professional
አርም- ባለሙያ
protection
አርም- ጥበቃ
Public Domain Software
አርም- የሕዝብ-ጥቅም ፕሮግራም
pyramid
አርም- ፒራሚድ
page break
አርም- የገጽ መቁረጫ
page orientation
አርም- የገጽ አቀማመጥ
page setup
አርም- የገጽ ቅንጅት
page
አርም- ገጽ
paginate
አርም- የገጽ-ቁጥር-ይሰጥ
pagination
አርም- የገጽ-ቁጥር አሰጣጥ
palette
አርም- የቀለም-ገበታ
pane
አርም- የመስኮት-መስተዋት
panel
አርም- ገበታ
paper bin
አርም- ወረቀት-ዘንቢል
paper jam
አርም- ወረቀት-ጎርሧል
paper
አርም- ወረቀት
paragraph
አርም- ኣንቀጽ
parallel
አርም- ትይዩ
parameter
አርም- ግቤት
- ወሳኝ-እሴት
parent (hierarchy)
አርም- ወላጅ
parenthesis
አርም- ቅንፍ
parity
አርም- ዝምድና
partition
አርም- ክፋይ
parser
አርም- ዘርዛሪ
password
አርም- ማለፊያ-ቃል
- ሚስጥር-ቃል
paste
አርም- ለጥፍ
- ይለጠፍ
patch
አርም- ልጥፍ
path
አርም- መንገድ
pattern ንድፍ pause እረፍት pen ብዕር percentage ከመቶ-እጅ performance ብቃት period ጊዜ permission (s) ፈቃድ personal computer ኮምፕተር pick ይመረጥ picture ሥዕል pie ተከፋይ pixel ፒክስል pixels ፒክስሎች placeholder ቦታ-ያዥ plain text ቀላል ጽሑፍ platform ገዢ-ሰልት plot area ቦታ ይሳል
plug in (v)
አርም- ይቀጠል
- ሰካ
- ይሰካ
plug-in (n)
አርም- ተቀጣይ
- ተሰኪ
plus sign
አርም- የመደመር ምልክት
point (v)
አርም- ይጠቆም
point
አርም- ነጥብ
pointer
አርም- ጠቋሚ
Point-to-Point
አርምከነጥብ-ነጥብ (p2p=ከነነ?)
policy
አርም- መርሃ-ግብር
- ፖሊሲ
popup (n)
አርም- ፖፕባይ
popup (v)
አርም- ፖፕ ይበል
- ፖፕ በል
- ብቅ ይበል
port
አርም- በር
- ጣቢያ
portrait
አርም- ቁም
position
አርም- የተቀመጠበት-ቦታ
positioning
አርም- አቀማመጥ
post
አርም- መልዕክት
- ማሳወቂያ
- መንገሪያ
postal code
አርም- የፖሰታ ኮድ
power
አርም- ኃይል
predefined
አርም- ቀድሞ-የተወሰነ
preference
አርም- ምርጫ
preferences
አርም- ምርጫዎች
prefix
አርም- ባዕድ መነሻ
prepare
አርም- ይዘጋጅ
- አዘጋጅ
preset
አርም- ቀድሞ-የተሰየመ
- ቅደመ-ስዩም
press
አርም- ይጫኑ
preview
አርም- ቀድሞ ማያ
primary
አርም- መጀመሪያ
print job
አርም- የህትመት ስራ
- አትም
- ይታተም
printer driver
አርም- ማተሚያው-ነጂ
printer
አርም- ማተሚያ
priority
አርም- ቅድሚያ
privacy
አርም- ገበና
procedure
አርም- ቅደም-ተከተል
process
አርም- ሂደት
processing
አርም- በሂደት-ላይ
product
አርም- ምርት
profile
አርም- ግለ-መግለጫ
- መገለጫ
program
አርም- ፕሮግራም
- ስልት
progress ሂደት project የስራ-እቅድ promote ከፍ-ይበል prompt ያስነሳ properties ፀባዮች property ፀባይ protect ጥበቃ ይደረግለት
protocol
አርም- ፕሮቶኮል
- ወግ
proxy server
አርም- አስመሳይ ተጠሪ
pt
አርም- ነጥብ
publication
አርም- ኅትመት
publish
አርም- አትም