computer glossary U
URL (Uniform Resource Locator)
አርም- የሰነድ አድራሻ
Unicode
አርም- ዩኒኮድ
User name
አርም- የተጠቃሚ ስም
unavailable
አርም- አልተገኘም
uncheck (a check box)
አርም- አይረገጥ
undelete
አርም- አይሰረዝ
underline
አርም- ከስር-መስመር ይሰመር
underscore
አርም- የስር-መስመር
undo
አርም- አይደረግ
uninstall
አርም- ይነቀል
unique
አርም- ልዩ
unit
አርም- አሃድ
- መስፈርት
unmount
አርም- አይጫን
- አውርድ
- አውጣ
unread
አርም- አይነበብ
unsubscribe
አርም- ምዝገባው-ይሰረዝ
untitled
አርም- ያልተሰየመ
update
አርም- ይሻሻል
- አሻሽል
upgrade (v)
አርም- ይሻሻል
- ይሻሻል
upload
አርም- ይላክ
- ላክ
- ይሰደድ
- ስደድ
- ጫን
- ይጫን
uppercase
አርም- የእንግሊዘኛ ትልቅ ፊደል
==use (v)== ይጠቀሟል ==user== ተጠቃሚ ==username== የተጠቃሚ-ስም ==utilities== መገልገያዎች