computer glossary W
WWW (World Wide Web) አርም
- መመመ (መረጃ መቀባበያ መረብ)
wait አርም
- ጠብቅ
- ቆይ
tutorial አርም
- መለማመጃ
- መልመጃ
ውል መያዣ
weekday አርም
- አዘቦት ቀን
weekly አርም
- ሳምንታዊ
weight አርም
- ክብደት
wrap አርም
- መጠቅለል
wallpaper አርም
- የኋላ-ምስል
wallpaper አርም
- ገፀ ምስል
warn (v) አርም
- ያስጠነቅቋል (ፉከራ)
warning message አርም
- ማስጠንቀቂያ መልዕክት (ልጋሠ ፍካሬ)
warning አርም
- ማስጠንቀቂያ (ፍካሬ)
watch አርም
- ይመለከቷል
web page አርም
- የመረብ ገጽ (ድረ ገፅ)
web አርም
- መረብ
webmaster አርም
- ሊቀ-መረብ (የመረብ አለቃ)
website አርም
- የመረብ-ገጽ (መካነ መረብ) ፣
webpage አርም
- ድረ ገፅ
widget አርም
- እጀታ
width አርም
- ስፋት
wildcard አርም
- ጆከር ( ሁለገብ)
window አርም
- መስኮት
wireless አርም
- ሽቦ አልባ
wireless access point አርም
- ሽቦ አልባ መግቢያ ጣቢያ
wizard አስማተኛ word processor ቃላት-ቀማሪ word ቃል workgroup የስራ-ቡድን worksheet የስራ-ንጣፍ workspace የስራ-ገበታ workstation ኮምፕተር wrap ይሸፈን write ይጻፍ write-protected ከመጻፍ-የተገደበ