computer glossary D
daily
አርም- በየቀኑ
dark
አርም- ጨለማ
dashed
አርም- ባለሰረዝ
day
አርም- ቀን
deactivate
አርም- አቦዝን
debug
አርም- ኢተውሳክ (bug=ተውሳክ)
- መፈውስ
debugger
አርም- ኢተውሳክ (bug=ተውሳክ)
- መፈውስ
- ጸረ-ትኋን
decrease
አርም- ይነስ
Del (delete)
አርም- ይሰረዝ
delay
አርም- ቆይታ
design
አርም- ንድፍ
details
አርም- ዝርዝሮች
diagonal
አርም- አግድም
diagram
አርም- የንድፍ ምስል
dictionary
አርም- መዝገበ-ቃላት
distribute
አርም- ይከፋፈል
divide
አርም- ይካፈል
dropdown menu
አርም- ተዘርጊ ምርጫ
duration
አርም- ጊዜ
daemon
አርም- ረጂ
damage
አርም- ብልሽት
data area
አርም- የመረጃ አካባቢ
data bank
አርም- የመረጃ ባንክ
data bit
አርም- የመረጃ-ቢት
data
አርም- መረጃ
database
አርም- መረጃ-ቤት
- ጥራዘዝግብት
datasheet
አርም- የመረጃ-ሠንጠረዥ
date
አርም- ቀን
deactivate
አርም- ኣስተኛ
- ኣቦዝን
debug (n)
አርም- ተውሳክ ማስተካክል
debug (v)
አርም- ተውሳክ ይስተካከል
debugging
አርም- ተውሳክ-ማስተካከል
decimal numbers
አርም- ክፋይ ቍጥሮች
decimal
አርም- ክፋይ-ቍጥር
decision ውሳኔ
አርምdecline አይቀበል
አርምdecode ይፈታ
አርምdecoding መፍታት
አርምdecompress ይዘርጋ
አርምdecompression መዘርጋት
አርምdecrypt ይፈታ
አርምdecryption መፍታት
አርምdedicated የተመደበለት
አርምdefault gateway ቀዳሚ መውጫ-በር
አርምdefault search engine ቀዳሚ አሳሽ ሞተር
አርምdefault value ቀዳሚ እሴት
አርምdefault ቀዳሚ
አርም- ጥንተስሪት
define ይሰየም
አርምdefinition ፍቺ
አርምdegree ደረጃ
አርምdelegate ይወከል
አርምdelete ይስረዝ
አርምdeleting በመሰረዝ ላይ
አርምdeletion ስረዛ
አርምdeletions ስረዛዎች
አርምdelimiter ከፋፋይ
አርምdeliver (v) ይድረስ
አርምdemo መሞከሪያ
አርምdepartment ክፍል
አርምdeprecated ረከሰ
አርምdepth ጥልቀት
አርምdescending ወራጅ
አርምdescription መግለጫ
አርምdesktop የስራ-ሠሌዳ
አርምdestination መድረሻ
አርምdetail ዝርዝር
አርምdetect ይገኝ
አርምdetection ማግኘት
አርምdeveloper አልሚ
አርምdevice independent ከማንኛውም ቁስ ጥገኝነት ነፃ የሆነ
አርምdevice manager ቁስ-አስተዳዳሪ
አርምdevice ቁስ
አርምdiacritics አባባል-ገላጭ
አርምdiagnostics ምርምር
አርምdial out (v) ይደወል
አርምdial tone የስልክ-ድምፅ
አርምdial ይደወል
አርምdial-up (adj) የስልክ
አርምdial-up (v) ይደወል
አርምdial-up networking የስልክ-መረብ
አርምdialog መልዕክት-መለዋወጥ
አርምdialogue box የመልዕክት-መለዋወጫ ሳጥን
አርምdigit ቁጥር-ቤት
አርምdigital camera ቁጥራዊ ካሜራ
አርምdigital signature ቁጥራዊ-ፊርማ
አርምdigital ቁጥራዊ
አርምdimension ልክ
አርምdimmed command ድብዝዝ ትዕዛዝ
አርምdirection keys የአቅጣጫ ቁልፎች
አርምdirection
አርም- አቅጣጫ
directory
አርም- ዶሴ
disability
አርም- ጉድለት
- መስሳን
disable
አርም- አይቻል
- ከልክል
disc
አርም- ካዝና
discard
አርም- ይወገድ
disclaimer
አርም- ካጅ
disconnect
አርም- ግንኙነት ይቋረጥ
discussion board
አርም- ውይይት መድረክ
discussion
አርም- ውይይት
disk capacity
አርም- የካዝና-መጠን
disk space
አርም- የካዝና ቦታ
disk
አርም- ካዝና
display (n)
አርም- ማሳያ
- ማያ
display (v)
አርም- ይታይ
display class
አርም- የማሳያ ትዕዛዝ ክፍል
displayed
አርም- ይታያል
disposition
አርም- ባህርይ
document
አርም- ሰነድ
documentation
አርም- መመሪያ
dollar
አርም- ዶላር
domain
አርም- ከባቢ
done
አርም- አልቋል
dots per inch
አርም- ነጥቦች በኢንች ውስጥ
- ነበኢ (ነጥብ በ በኢንች)
dotted line
አርም- ነጠብጣ መስመር
double (v)
አርም- ደርብ
- ይደረብ
double-click
አርም- ሁለቴ-ተጫን
- ሁለቴ-ይጫን
doubleclick
አርም- ሁለቴ-ተጫን
- ሁለቴ-ይጫን
down (vi)
አርም- ወደታች
down (vt)
አርም- ወደታች
download
አርም- አምጣ
- ይምጣ
- አውርድ
downtime
አርም- ድኩምጊዜ
- ሥራፈት-ጊዜ
draft
አርም- ንድፍ
drag and drop
አርም- ጎትቶ መጣል
- ጎትተህ ጣል
drag
አርም- ጎትት
- ይጎተት
canvas
አርም- ምንጣፍ
drawing object bar
አርም- የስዕል-መሣሪያዎች-ማስጫ
drive
አርም- ማጫወቻ (cd, flopy...etc)
- ማኅደር (hard drive)
- ካዝና (hard drive)
driver
አርም- ማጫወቻ (media drivers, cd flopy)
- ነጂ (device drivers)
drop
አርም- ተሸብላይ (dropdown menu=ተሸብላይ ምናሌ)
- ተዘርጊ
dropdown list
አርም- ተሸብላይ ዝርዝር
- ተዘርጊ ዝርዝር
dual mode
አርም- ባለ ሁለት ፀባይ
- ፀባየ ሁለት
dump (v)
አርም- ጥርቅም ውስጥ ይጨመር
dump
አርም- ጥርቅም
duplicate
አርም- አባዛ
dynamic IP-address ተለዋዋጭ የኢንተርኔት ወግ አድራሻ