computer glossary C
computer
አርም- አስሊ
- ቀማሪ
- ኮምፑተር
credential
አርምማንነትመረጃ
crop
አርም- መመጠን
CAPS LOCK key
አርም- የላቲን-ትልቅ-ፊደሎች-ማስነሻ-ቁልፍ
CD/CD-ROM/compact disk
አርም- ሲዲ
CPU (central processing unit)
አርም- ማዕከላዊ አስሊ
CRC
አርም- ያልተጠበቀ ስህተት መቆጣጠሪያ
calendar
አርም- ቀን መቁጠሪያ
catalog
አርም- ማውጫ
categories
አርም- ምድቦች
center
አርም- ማዕከል
channel
አርም- አስተላለፊ
- አስተላለፈ
- መንገድ
character
አርም- ፊደል
chat
አርም- ተጫወት
- ተወያይ
check
አርም- መፈተሽ
- ፈትን
checksum
አርም- ቆጣሪ
- ቼክሰም
classify
አርም- መድብ
client
አርም- ጠሪ (server=ተጠሪ)
- ደንበኛ
Clipboard
አርም- የቅጂ-ሰሌዳ
comparison
አርም- ማመዛዘን
confirm
አርም- ይስማሟል
- ተስማማ
contact
አርም- ወዳጅ
continuous
አርም- የተያያዘ
corner
አርም- ጠርዝ
Ctrl (control)
አርም- የኮንትሮል መጥሪያ
currency
አርም- ገንዘብ
current
አርም- ወቅታዊ
cache
አርም- ካሽ
calculator
አርም- አስሊ
call preference
አርም- የመደወል ምርጫዎች
waiting
አርም- በመጠበቅ-ላይ
call
አርም- ጥሪ
call-in
አርም- ጥሪ..ከ
call-out
አርም- ጥሪ..ወደ
callback
አርም- ይደውሉልኝ-ጥሪ
cancel
አርም- ይቅር
- ሰርዝ
capital letters
አርም- ትልቅ-የላቲን-ፊደላት
capitalization
አርም- ወደ ትልቅ-የላቲን-ፊደላት መቀየር
capitals
አርም- ትልቅ-የላቲን-ፊደላት
caps
አርም- ትልቅ የላቲን ፊደላት
caption
አርም- ጥቅስ
capture (v)
አርም- ይያዝ
- ያዝ
carbon copy (cc)
አርም- ካርቦን ኮፒ (ካኮ)
- ግልባጭ
- ፎቶ ኰፒ
carriage return
አርም- መላሽ መጥሪያ
carrying case
አርም- መያዣ-ቦርሳ
cascade
አርም- እጅብ-ሂደት
case sensitive
አርም- ትልቅና ትንሽ የእንግሊዘኛ ፊደሎች የተለያየ እሴት አላቸው
- ቁንፊ-መ'ጣኝ ("ጣ" ይጠብቃል)
- ቁንፊ መ'ዛኝ ("ዛ" ይጠብቃል)
- ፊደል-መ'ጣኒ ("ጣ" ይጠብቃል)
- ቁንፊ-መ'ዘን ("ዘ" ይጠብቃል)
- ቁንፊ-ጠ'በቅ ("በ" ይጠብቃል)
- መጠነ-ጠ'በቅ ("በ" ይጠብቃል)
- ከላይ ያሉትን አንዱን ወይንም የተሰደሩንት በማመሳከር #የመሰለን ሃረግ ፈጥሮ መጠቀም ይቻላል።
category
አርም- ምድብ
cell
አርም- ክፍል
- ህዋስ
- አሃድ
certificate manager
አርም- ምስክር አስተዳዳሪ
certificate viewer
አርም- ምስክር-ቃል መመልከቻ
certificate
አርም- ምስክር-ቃል
change
አርም- ይለወጥ
channel (n)
አርም- መስመር
chapter
አርም- ምዕራፍ
character set
አርም- የፊደል-ስብስብ
chart
አርም- ሰንጠረዥ
chat group
አርም- የውይይት ክበብ
chat
አርም- ውይይት
check (n)
አርም- ማረጋገጥ
check (v)
አርም- ይረጋገጥ
check box
አርም- ማረጋገጫ-ሳጥን
check for
አርም- ይረጋገጥ
checksum
አርም- መቆጣጠሪያ-ድምር
child (hierarchy)
አርም- ልጅ (ተወራራሽ)
children (hierarchy)
አርም- ልጆች (ተወራራሽ)
chime
አርም- ደወል
chip
አርም- ኤሌክትሮ-ገል
choose
አርም- ይመረጥ
chooser
አርም- መራጭ
chunks
አርም- ጭብጥ-ይዘት
cipher
አርም- የሚስጢር-ኮድ
ciphers
አርም- የሚስጢር-ኮዶች
circle
አርም- ክብ
citation
አርም- ሽልማት
clash
አርም- ግጭት
class
አርም- መደብ
clear (a)
አርም- ይጽዳ
clear
አርም- ይጽዳ
click
አርም- መጫን
client
አርም- ጠሪ
client-server relationship
አርም- ጠሪ-ተጠሪ ግንኙነት
clients
አርም- ጠሪዎች
clip
አርም- መያዣ
clipboard
አርም- መያዣ-ሰሌዳ
clobber
አርም- ይምታ
clock
አርም- ሰዓት
clone
አርም- የተኮረጀ
close (a)
አርም- ይዘጋ
close
አርም- ይዘጋ
closer
አርም- ጠጋ-ይበል
closest
አርም- አጠገብ-ያለው
code
አርም- ኮድ
collaboration
አርም- ትብብር
collapse
አርም- ውድቀት
collate
አርም- በቅደም ተከተል ይደርደር
collect e-mail
አርም- ኤመልዕክ ይሰብሰብ
collection
አርም- ስብስብ
colon
አርም- ኮለን
color capabilities
አርም- የቀለም ችሎታ
color
አርም- ቀለም
colorspace
አርም- የቀለም-ቦታ
colour resolution
አርም- የቀለም ድምቀት
column span
አርም- የዐምድ ስፋት
የወርድ ስፋት
column
አርም- ዐምድ
በስሌት ሰሌዳ የአጠቃቀሙ አውድ ትርጉሙ ሲስጥ - giving the translation in the spread sheet usage context
ወርድዮሽ (ወርድ) - column
አግድሞሽ (አግድም) - row
com port (communications port)
አርም- የመገናኛ በር
combination
አርም- ቅንጅት
combine
አርም- ይቀናጅ
combo box
አርም- ሁለገብ ሳጥን
comma
አርም- ኮማ
command (n)
አርም- ትዕዛዝ
command line (n)
አርም- ትዕዛዝ መስጫ
command line invocations
አርም- ትዕዛዝ መስጫ ማስነሳት
command
አርም- ትዕዛዝ
comment
አርም- አስተያየት
common
አርም- ተራ
company
አርም- ኩባንያ
compare
አርም- ይመዛዘን
compatibility
አርም- መስማማት
compatible
አርም- ተስማሚ
compile
አርም- ይቀናበር
complete
አርም- ሙሉ
complex
አርም- ውስብስብ
component
አርም- ክፍለ-ነገር
ንኡሥ ክፍል
compose
አርም- ይርቀቅ
composer
አርም- ደራሲ
compress
አርም- ይታመቅ
compression
አርም- እመቃ
computer
አርም- ኮምፕዩተር
computer-literate
አርም- ስለኮምፕዩተር የተማረ
የአስሊ ጠቢብ
concatenate
አርም- ይያያዝ
concatenations
አርም- ማያያዝ
condense
አርም- ይጥበብ
condition
አርም- ቅድመ-ሁኔታ
conditional
አርም- በቅድመ-ሁኔታ
configuration file
አርም- የማመቻቻ ሰነድ
configuration utility
አርም- የማመቻቻ ፕሮግራም
configuration
አርም- ማመቻቸት
- ማዋቀር
configure
አርም- አስተካክል
- አመቻች
- አዋቅር
- አሰናዳ
- አመቻች
- ሙቅረት
- መዋቅር
confirmation
አርም- መስማማት
- ማረጋገጥ
conflict
አርም- ግጭት
connect to a server
አርም- ከተጠሪ ይገናኝ
connect
አርም- አገናኝ
connection failure
አርም- የማገናኘት መሰናከል
connection string
አርም- የግንኙነት ሐረግ
connection
አርም- ግንኙነት
connector
አርም- አገናኝ
constant
አርም- የማይቀየር
console
አርም- መደብ
Content
አርም- ይዘት
context
አርም- አግባብ
continue
አርም- ይቀጥል
contrast
አርም- ይነጻጸር
control (n)
አርም- ቁጥጥር
control (v)
አርም- ቁጥጥር ይደረግበት
control panel
አርም- መቆጣጠሪያ ገበታ
controller cards
አርም- ተቆጣጣሪ ካርዶች
controls
አርም- መቆጣጠርያዎች
conventional
አርም- ተለምዷዊ
converge
አርም- መሰብሰብ
convergence
አርም- መሰብሰብ
conversion
አርም- መለወጥ
convert
አርም- ይለወጥ
converter
አርም- ለዋጭ
cookie
አርም- የቃኚ-ማስታወሻ
coordinate
አርም- ይቀነባበር
copy
አርም- ኮፒ
- ቅጂ
copyright
አርም- የኮፒ-መብት
የቅጂ መብት
core
አርም- ማዕከል
correction
አርም- እርማት
corrupt
አርም- የተበላሸ
corrupted
አርም- የተበላሸ
count
አርም- ይቆጠር
መቁጠር ወይንም ቁጥር
counter
አርም- ቆጣሪ
country code
አርም- የአገር ኮድ
cover page
አርም- ልባድ
cracker
አርም- ሰባሪ
crash
አርም- ግጭት
create links
አርም- ጠቋሚ ይፈጠር
create shortcut
አርም- አቋራጭ ይፈጠር
create
አርም- ይፈጠር
creator
አርም- ፈጣሪ
credentials
አርም- መረጃ
credits
አርም- ተሳታፊዎች
criteria
አርም- ቅድመ-ሁኔታ
criterium
አርም- ቅድመ-ሁኔታ
critical
አርም- ወሳኝ
- ሰባሪነጥብ
crop
አርም- ይቆረጥ
cross
አርም- መስቀል
cross-post (v)
አርም- ተሻግሮ-ይላክ
cross-posting
አርም- አሻግሮ-መላክ
crosshair pointer
አርም- መስቀለኛ-አመልካች
cross reference
አርም- መስቀለኛ-አጣቃሽ
cube
አርም- አንኳር
curly brackets
አርም- ጥምልል ቅንፍ
curly quotes
አርም- ጥምልል ጥቅስ
cursor
አርም- ጠቋሚ
curve
አርም- ኩርባ
custom
አርም- ለተጠቃሚ-እንደሚመች-የተሰራ
customize
አርም- ለተጠቃሚ-እንደሚመች-ይስተካከል
customized
አርም- ለተጠቃሚ-እንደሚመች-ተስተካክሏል
cut
አርም- ይቆረጥ
cyan
አርም- ዉሃ ሰማያዊ
cylinder
አርም- ክብ-አምድ