computer glossary H
Help File
አርም- መመሪያ ሰነድ
high
አርም- ከፍ
hacker
አርም- ሀከር
handheld
አርም- በእጅ-የሚያዝ
handle
አርም- እጀታ
handout
አርም- ምጽዋት
handshake
አርም- መጨበጥ
handwriting
አርም- የእጅ-ጽሑፍ
hang (v)
አርም- ይሰቀል
hang up
አርም- ይዘጋ
hard drive - disk
አርም- ካዝና
- ማኅደር
የወል ማህደር = Harddrive
ንእኡስ ማህደር = directory
hardcopy
አርም- በወረቀት የታተመ ቅጂ
ግዑዝ ቅጂ - hard copy
ልስልስ ቅጂ - soft copy
ግኡዝ አካል (መሥኪያ አካል)= hardware
ተሠኪ አካል = software
harddisk
አርም- ካዝና
hardware
አርም- ጥጥር አካል (software=ልስልስ አካል)
hash
አርም- ሰረዝ
- አራት ማዕዘን (key)
- ቀመር (programing)
header
አርም- የአናት ማስታወሻ
heading
አርም- አርእስት
height
አርም- ቁመት
help
አርም- መመሪያ
hidden
አርም- የተደበቀ
- dbq
hide
አርም- ይደበቅ
- debiq
highlight (v)
አርም- ይጉላ
highlight (n)
አርም- ማጉላት
highlighter
አርም- አጉሊ
hint
አርም- ፍንጭ
history
አርም- ታሪክ
hit
አርም- ምት
hold
አርም- ይያዝ
home button
አርም- የቤት ቁልፍ
home directory
አርም- የቤት ዶሴ
home page
አርም- የቤት ገጽ
home
አርም- ቤት
horizontal
አርም- አግድም
host
አርም- ተጠሪ
- አገልጋይ
- አስተናጋጅ
hotkey
አርም- ቁልፍ
hour
አርም- ሰዓት
hourglass
አርም- የሰዓት-ጠርሙስ
hyperlink
አርም- አጓዳኝ
hypertext
አርም- ተጓዳኝ-ሰነድ
hyphen
አርም- ሰረዝ
hyphenation
አርም- በሰረዝ-ማያያዝ
- ቃል-አያያዥ
- ቃል-አቆራኝ