A B C D E F G H I J K L M N O P Q R S T U V W X Y Z

32-bit አርም

  1. 32-ቢት

3D አርም

  1. ባለ3 አቅጣጫ
  2. ስሉስገጽ
  3. 3-ል (ል- ልኬት)
  4. 3-ስ (ስ-ስፍረት)
  5. ባለ 3 ንጻሬ

abandon አርም

  1. ተው
  2. መተው

abort አርም

  1. አጨንግፍ
  2. ማጨንገፍ

About አርም

  1. ስለ

Absolute path አርም

  1. ፍፁም ፈለግ
  2. ፍፁም ዱካ

absolute reference አርም

ፍፀም ማጣቀሻ

absolute value አርም

  1. ፍፀም እሴት
  2. ንጥረ እሴት

accelerator key አርም

  1. አፍጣኝ ቁልፍ

accent አርም

  1. ትእምርት

accent acute አርም

  1. ሹል ትእምርት
  2. ሹል አመልካች
  3. ስል ትእምርት

Accent Breve አርም

  1. ቁንፅል ትዕምርት

accent circumflex አርም

  1. ዝባላ ትእምርት
  2. ዝባላ አመልካች (ዝባላ-ዝቅዝቅ ባላ)

Accent Dieresis አርም

  1. ትዕምርተ ጥቅስ

accent grave አርም

  1. ክብድ ትእምርት

Accent Macron አርም

  1. ትዕምርተ ማክሮን

Accent Tilde አርም

  1. ትዕምርተ ቲልደ

Accept አርም

  1. መቀበል
  2. ተቀበል

access አርም

  1. መግባት
  2. መዳረሻ
  3. ድርሶሽ
  4. ስድረስ(ግ)

access code አርም

  1. መዳረሻ ኮድ

access key አርም

  1. መዳረሻ ቁልፍ

access permission አርም

  1. መዳረሻ ፈቃድ

access time አርም

  1. መዳረሻ ጊዜ

Accessibility አርም

  1. አቅላይ
  2. ተመቻችቶነት
  3. ድርሶሽነት
  4. አድርሶት

accessory አርም

  1. አቅላይ
  2. ተቀጥላ

account አርም

  1. መዝገብ

user account አርም

  1. የተጠቃሚ መዝገብ

account number አርም

  1. መዝገብ ቁጥር

across አርም

  1. ባሻገር

action አርም

  1. ርምጃ

activate አርም

  1. አስነሳ (deactivate=አቁም፣ አስተኛ)
  2. አንቃ

actual አርም

  1. ትክክለኛ-መጠን

adapter አርም

  1. አዛማጅ, አጣማጅ

add-on አርም

  1. ቅጣይ

adhoc (wireless network) አርም

  1. ተጋሪ

(see managed)

advance አርም

  1. ይቅደም

advanced አርም

  1. በጥልቀት

after አርም

  1. በኋላ

again አርም

  1. እንደገና

align አርም

  1. ይሰለፍ

always አርም

  1. ሁልጊዜ

amount አርም

  1. መጠን

analyze አርም

  1. ይመርመር
  2. ይተንተን

angle አርም

  1. ማዕዘን

answer አርም

  1. መልስ

any አርም

  1. ማንኛውም

Aperture Value አርም

  1. የክፍተት እሴት

appear አርም

  1. ይታይ

architecture አርም

  1. መዋቅር

around አርም

  1. ዙሪያ

arrange አርም

  1. ይስተካከል

assistant አርም

  1. ረዳት

at least አርም

  1. በትንሹ
  2. ቢያንስ

at most አርም

  1. በትልቁ

attach አርም

  1. አባሪ-ይደረግ
  2. አያይዝ

attack አርም

  1. ማጥቃት/አጠቃ
  2. መድፈር
  3. መደፈር

ASCII አርም

  1. አስኪ (የአሜሪካ የመረጃ መለዋወጫ ደረጃ ኮድ)

auto Arrange አርም

  1. በራስ-ገዝ ይስተካከል

auto filter አርም

  1. በራስ-ገዝ ይጣራ

auto fit አርም

  1. በራስ-ገዝ ይመጠን

axe አርም

  1. መጥረቢያ

abort አርም

  1. ይቁም

about አርም

  1. ስለ

absolute አርም

  1. ፍፁም

accelerator አርም

  1. አፍጣኝ

accent አርም

  1. ማስረገጥ

accept አርም

  1. ይቀበል

access (n) አርም

  1. መግባት

access (v) አርም

  1. ይገባ

permission አርም

  1. ፈቃድ

accessibility አርም

  1. የመግባት ባህሪ

accessing አርም

  1. እየገባ ነው

accessories አርም

  1. አጋዥ ፕሮግራሞች

account አርም

  1. መዝገብ

accuracy አርም

  1. ትክክለኛነት

accurate አርም

  1. ትክክል

acronym አርም

  1. ምኅፃረ-ቃል

action አርም

  1. ተግባር

actions menu አርም

  1. የትግባሮች ሜኑ

activate አርም

  1. ይሂድ

active አርም

  1. ሂደት-ላይ
  2. ገቢር(ስ)(ቅ?)(ቢ አይጠብቅም)

acute አርም

  1. አጣዳፊ

adapter አርም

  1. መጣኝ

add አርም

  1. ይጨመር

add-on help አርም

  1. የተቀጣይ-ፕሮግራም መመሪያ

add-on አርም

  1. ተቀጣይ-ፕሮግራም

address book አርም

  1. የአድራሻ መዝገብ

address አርም

  1. አድራሻ

adjust አርም

  1. ይስተካከል

administrator setup አርም

  1. የአስተዳዳሪ ስየማ

administrator አርም

  1. አስተዳዳሪ

affect አርም

  1. ተፅዕኖ

alert (n) አርም

  1. ማስጠንቀቂያ

alert (v) አርም

  1. ያስጠንቅቅ

alert me አርም

  1. አስጠንቅቀኝ

algorithm አርም

  1. አልጎሪዝም

alias አርም

  1. ምስለኔ

alignment አርም

  1. ማስተካከል

all አርም

  1. ሁሉም

allocate አርም

  1. ይደልደል

allocation (n) አርም

  1. አደላደል

allocation (v) አርም

  1. ድልደላ

allow popup from this site አርም

  1. ከዚህ ገፅ ለሚመጡ ዘላይ መስኮቶች ይፈቀድ

allow አርም

  1. ይፈቀድ

alphabetic text character አርም

  1. የፊደል ቅደም-ተከተል ጽሐፍ

alphabetic አርም

  1. የፍደል ቅደም ተከተል


የፊደል ተራወረድ

alter አርም

  1. ይቀየር

alternative አርም

  1. አማራጭ

ampersand አርም

  1. የላቲን እና(&) ምልክት

anchor አርም

  1. መልሕቅ

angle brackets አርም

  1. ማዕዘን ቅንፍ

animate አርም

  1. ተንቀሳቃሽ-ምስል-ይሰራ

animation አርም

  1. ተንቀሳቃሽ-ምስል-መስራት

anniversary አርም

  1. መታሰቢያ ቀን

anonymity አርም

  1. ስም-ሳይጠራ

anonymous አርም

  1. ስም-አልባ
  2. ስምየለሽ
  3. ስመ-ድብቅ

antivirus አርም

  1. ፀረ-ቫይረስ

apostrophe አርም

  1. ጭረት

apparition አርም

  1. እንግዳ-ነገር

appears to be አርም

  1. ይመስላል

applet አርም

  1. ንዑስ-ፕሮግራም

application (s) አርም

  1. መጠቀሚያ ፕሮግራም

application አርም

  1. መጠቀሚያ ፕሮግራም

apply አርም

  1. ይጠቀም

appointment አርም

  1. ቀጠሮ

arc አርም

  1. አርክ

arccosine አርም

  1. አርክ-ኮሳይን

archive (n) አርም

  1. ግምጃ-ቤት

archive (v) አርም

  1. ይኑር

archiving አርም

  1. ማኖር
  2. ማስቀመጥ

argument አርም

  1. ወሳኝ-ተለዋጭ

array formula አርም

  1. ድርድር ፎርሙላ

array አርም

  1. ድርድር

arrow አርም

  1. ቀስት

article አርም

  1. ቁሳቁስ

artificial አርም

  1. አስመሳይ

ascending አርም

  1. ወጪ

assign አርም

  1. ይመደብ

assigned አርም

  1. ተመድቧል

associate አርም

  1. ይጎዳኝ

association አርም

  1. ማጎዳኘት

asterisk አርም

  1. ኮከብ-ነጥብ

at አርም

attachment አርም

  1. አባሪ

attention አርም

  1. ትኩረት

attribute(s) አርም

  1. ጠባየ-አንቀጽ
  2. ባህሪ

atttach አርም

  1. አባሪ-ይሁን

audio አርም

  1. ድምፅ

authenticate አርም

  1. ይረጋገጥ

authentication አርም

  1. ማረጋገጥ

authenticity አርም

  1. የተረጋገጠ-መሆን

author አርም

  1. ደራሲ

authorization አርም

  1. መፍቀድ

auto correct አርም

  1. በራስ ይስተካከል
  2. በራስ-ገዝ ይስተካከል

auto detected አርም

  1. በራስ-ገዝ የተገኘ

auto አርም

  1. ራስ
  2. በራስ-ገዝ

auto-detect አርም

  1. በራስ-ገዝ ይገኝ

auto-reliable አርም

  1. በራስ-ገዝ ይታመን

autoFormat (n) አርም

  1. በራስገዝ-ማዘጋጀት

autoFormat (v) አርም

  1. በራስገዝ-ይዘጋጅ

autocomplete አርም

  1. በራስገዝ-ይሞላ

autoformat አርም

  1. በራስገዝ-ማዘጋጀት

autoload አርም

  1. በራስገዝ-ይምጣ

automatic detection አርም

  1. በራስ-ገዝ ማግኘት

automatic አርም

  1. በራስ-ገዝ

updating አርም

  1. ማሻሻል

available አርም

  1. አለ

average አርም

  1. ማዕከላዊ

axis አርም

  1. እንዝርት