computer glossary B
BACKSPACE key
አርም- የወደኋላ-ማጥፊያ ቁልፍ
BBS (Bulletin Board Service)
አርም- መልዕክት መለዋወጫ አገልግሎት
before
አርም- ቀድሞ፡የፊት።
bell
አርም- ደወል
Bidi options
አርም- የቢዲ ምርጫዎች
binder
አርም- አቃፊ
black
አርም- ጥቁር
book
አርም- መጽሐፍ
Boolean operations
አርም- የቡልያን ስሌት
Boolean
አርም- ቡልያን
break
አርም- ይሰበር
- ስበር
bring
አርም- ይምጣ
- አምጣ
build
አርም- ይገንባ
- ገንባ
back button
አርም- የወደኋላ ቁልፍ
back
አርም- ኋላ
- ወደኋላ
backend
አርም- ከጀርባ
background color
አርም- የመደብ ቀለም
background
አርም- መደብ
ዳራ ዳራቀለም ዳራህትመት ዳራፍርግም
backslash(e)s
አርም- ወደኋላ-ያዘመመ-መስመር
- ኢ-ህዝባር
ህዝባር......"/" ኢ-ህዝባር...."\"
backslash
አርም- ኋላአዝማሚ
- ወደኋላ-ያዘመመ-መስመር
backup
አርም- መጠባበቂያ-ኮፒ
- መጠባበቂያ
backward compatible
አርም- ወደኋላ ተስማሚ
backward moderated
አርም- ወደኋላ የሚስተናበር
backward
አርም- ወደኋላ
bad address
አርም- የተበላሸ አድራሻ
መጥፎ አድራሻ ብልሹ አድራሻ
bad
አርም- የተበላሸ
- አጉል
bandwidth
አርም- የባንድ-ስፋት
banner
አርም- መፈክር
bar
አርም- ማስጫ
baseline
አርም- መሠረታዊ-መስመር
baud
አርም- ባውድ
beam
አርም- ይተላለፍ
ጨረር ይጭረር
beamer
አርም- አስተላላፊ
ኣጭራሪ
beep
አርም- ጲጵ
beginner
አርም- ጀማሪ
below
አርም- ከስር
beta
አርም- ሙከራ
bevel
አርም- ሰያፍ-ጠርዝ
bidirectional language
አርም- ባለሁለት አቅጣጫ ቋንቋ
binary (adj)
አርም- ጥንድ
አንድዮሽ ሁለትዮሽ ሶስትዮሽ አራትዮሽ አምስትዮሽ ስድስትዮሽ ሰባትዮሽ ስምንትዮሽ ዘጠኝዮሽ
binary (n)
አርም- ጥንዴ
bit
አርም- ቢት
- አንዲት
bitmap
አርም- የቢት-ምስል
ያንዲትቁልፍ
blackandwhite
አርም- ጥቁርና-ነጭ
blank space
አርም- ባዶ ስፍራ
blank
አርም- ባዶ
blind carbon copy (bcc)
አርም- አድራሻ-አልባ-የመልዕክት-ኮፒ
block (a command)
አርም- ይዘጋበት
block (n)
አርም- መዝጊያ
block device
አርም- የመዝጊያ-ቁስ
blocked
አርም- የተዘጋ
body
አርም- አካል
bold (adj)
አርም- ደማቅ
bold (v)
አርም- ይድመቅ
bold button
አርም- የማድመቂያ ቁልፍ
bookmark (v)
አርም- እልባት
bookmark link
አርም- ማጎዳኛው እልባት ይደረግለት
bookmark (n)
አርም- እልባት
boot disk
አርም- መነሻ-ዲስክ
boot drive
አርም- መነሻ-ዲስክ
boot
አርም- መነሻ
border relief
አርም- ወሰን መለያ
border(s)
አርም- ወሰን
bottom
አርም- ታች
bounce
አርም- ይውጣ
bouncing block
አርም- መዝጊያ
boundary
አርም- ወሰን
box
አርም- ሳጥን
bps
አርም- ቢበስ
braces
አርም- አቃፊ
brackets
አርም- ቅንፎች
breakpoint
አርም- ለውጥ-ነጥብ
brightness
አርም- ድምቀት
browse(for file)
አርም- ቃኝ
browse
አርም- ቃኝ
- ፈልግ
- ተመልከት
browser
አርም- መፈለጊያ
- መቃኛ
bubble (n)
አርም- አረፋ
buffer
- ክፍል
- ቋት
bugs
አርም- ተውሳክ
builder
አርም- ገንቢ
built-in
አርም- ውስጣዊ
bullet points
አርም- ባለምልክት ነጥቦች
bullet
አርም- ምልክት
bulleted list
አርም- ባለምልክት ዝርዝር
business
አርም- ሙያ
busy
አርም- በስራ ላይ
- ተይዟል
ተይዟል
button
አርም- ቁልፍ
- አዝራር
buttons: exit ቁልፎች፦ መውጫ byte(s) ባይት(ቶች)