computer glossary S
SCROLL LOCK key
አርም- የቁጥር-ቁልፎች-ማስነሻ-ቁልፍ
SHIFT key
አርም- የሺፍት ቁልፍ፤ ቀያሪ ቁልፍ
SQL
አርም- መደበኛ-የመጠይቅ-ቋንቋ
scheme
አርም- መርሃ-ግብር
sequence
አርም- ተከታታይ
- ቅጥልጣይ
sensor
አርም- ሰሚ
serial
አርም- ተከታታይ (parallel=ጎንለጎን)
serie
አርም- ተከታታይ
server
አርም- አገልጋይ
- ተጠሪ
- ካዳሚ
- መጋቢ
አቅራቢ- server
አቅርቦት - to serve
የአቅርቦት መረብ - server based network
Service
አርም- ግልጋሎት
Service Pack
አርም- ተጨማሪ-የማሻሻያዎች-ጥቅል
- የመጠገኛ ስብስብ
set
አርም- ሰይም
ሥብሥብ
shading
አርም- ጥላ
ማጥላት - to shade (shading)
ጥላት - shade
sharing
አርም- መጋራት
shell
አርም- ቀፎ
side
አርም- ጎን
spacing
አርም- ክፍተት
speaker
አርም- ተናጋሪ
special
አርም- ልዩ
spelling
አርም- የቃላት አጻጻፍ
stack የስራ-ክምር ste street መንገድ
stretch
አርም- ይዘርጋ
- ዘርጋ
- መዘርጋት
strict ጥብቅ Strikeout ይስረዝ subtotal ድምር suggest ምክር suggestion አስተያየት synchronize ይጣመር save ይኑር ጠብቕ scalable ተመጣኝ scale (v) ይለካ scale መለኪያ scan (v) ስካን scanner ስካነር scenario ሁኔታ schedule ቀጠሮ schema ረቂቅ-ንድፍ screen ስክሪን screensaver ስክሪን-ጠባቂ screenshot የስክሪን ምስል script መሪ-ጽሑፍ scroll bar ማንፏቀቂያ-ዘንግ scroll ይንፏቀቅ search engine አሳሽ ሞተር search ይፈለግ second ሁለተኛ section ክፍል sectors ክፍሎች secure (n) ደህንነቱ የተጠበቀ secure (v) ደህንነቱ ይጠበቅ security warning የደህንነት ማስጠንቀቂያ security ደህንነት see also ይህንንም ይመለከቷል select all ሁሉም ይመረጥ select ይመረጥ selection ምርጫ selector መራጭ semi-colon የላቲን ነጠላ-ሰረዝ semicolon የላቲን ነጠላ-ሰረዝ send ይላክ sender ላኪ separator (delimiter) ከፋፋይ server ተጠሪ service አገልግሎት session ክፍለ ጊዜ set as ይሰየም እንደ set to true እውነት ተብሎ ይሰየም set (v) ይሰየም set (n) ስብስብ settings ስየማዎች setup ተከላ shade ጥላ shadow ጥላ share (v) መጋራት share (n) የመጋራት-ደንብ sharpness ስለት sheet ንጣፍ shortcut አቋራጭ show ይታይ shut down ይዘጋ shutdown ይዘጋ sidebar የጎን-ማስጫ sign in ይግቡ sign off ይውጡ signal ምልክት signature ፊርማ simple ቀላል sine ሳይን single-click አንዴ-መጫን site ገጽ size መጠን skip ይዘለል slash መስመር slave (adj) ተከታይ slide ይንሸራተት slider አንሸራታች slow ቀስ-ያለ small capitals በትንሹ የተጻፉ ትልቁ የእንግሊዘኛ ፊደላት small caps በትንሹ የተጻፉ ትልቁ የእንግሊዘኛ ፊደላት smiley የስሜት-ምልክቶች snapshot ምስል
software
አርም- ልስልስ አካል
- ፕሮግራም
ተሠኪ አካል (ተሠኪ) ሶፍት ዌር - ምሳሌ ዓ.ነ "አስፈላጊው ተሠኪ ተፅፎ ተለቋል። የሚቀረው፣ ገዝቶ አምጥቶ ካስሊው በመጫንና በማቀናጀት፣ ሥራውን ባጣዳፊ መጀመር ነው"
መሥኪያ አካል (መሥኪያ) ሃርድ ዌር - ምሳሌ ዓ.ነ "የመሥኪያ አካል እጥረት አለብን። ሲበላሹ ለማስጠገን ያስቸግራል ወይንም ከልምድ እንዳየነው ትክክል አይመጣም"
በተጨማሪ፣ ተሰኪ አካል software ካልነው፣ software program የሚለውን፣ ተሰኪ አካል ሰብስብ (ተስኪ ስብስብ) እንዲሁም፣ program ስብስብ ልንለው እንችላለን።
sort criteria
አርም- የቅደም-ተከተል ደንብ
የምደባ ደንብ
የፈር ደንብ
የፈርጅ መለኪያ
መፈረጅ - to sort
sort
አርም- በቅደም-ተከተል ይቀመጥ
መድብ
ምደባ
ቅጥ
order
አርም- ቅደም-ተከተል
ፈርጅ
sorting
አርም- በቅደም-ተከተል በማስቀመጥ ላይ
ቅጥ ማስያዝ
መፈረጅ
ፍረጃ
sound ድምፅ source ምንጭ space ስፍራ spacebar የክፍት-ቦታ ቁልፍ spam (v) ስፓም specify ይገለጽ speech ንግግር speed ፍጥነት spell checker የፊደል-ግድፈት-አራሚ spell checking የፊደል-ግድፈት በማረም ላይ spell-checker የፊደል-ግድፈት-አራሚ
spelling
አርም- ፊደለቃል
split
አርም- ይሰንጠቅ (ግስ)
- ስንጥቅ (ስም)
spreadsheet
አርም- ባለሰንጠረዥ-ማስሊያ
የስሌት ገበታ
የስሌት ንጣፍ
square brackets
አርም- ማዕዘን ቅንፍ
stable (software)
አርም- የተገራ
standalone
አርም- ራሱን-የቻለ
- ራስቻይ
standard
አርም- መደበኛ
standby
አርም- ይጠባበቅ (ግስ)
- ተጠባበቅ (ትዕዕዛዝ)
start page
አርም- መጀመሪያ ገጽ
start
አርም- ይጀመር
- ጀምር
ሠረቀ = ወጣ ፣ ብቅ አለ /
ሠሪቅ = የወጣ ፣ ብቅ ያለ /
ምሥራቅ = መውጫ/
ሠረቀ ብርኃን = ብርኃን ወጣ
ሠርቅ = start
ዳግምሠርቅ = restart
startup
አርም- ጀማሪ ፕሮግራሞች
- ቀድሞ ተነሽ ስልቶች
statement
አርም- አረፍተ-ነገር
static IP-address
አርም- ቋሚ የኢንተርኔት ወግ አድራሻ
ቋሚ የመረብ አድራሻ
statistics
አርም- የቍጥር መረጃ ጥናት
- ቀመር
status
አርም- ደረጃ
- ሁኔታ
stop
አርም- ይቁም
- ቁም
storage
አርም- ካዝና
- ማኅደር
store
አርም- ይኑር
- አኑር
- አስቀምጥ
story
አርም- ታሪክ
straight quotes
አርም- ቀጥታ ጥቅስ
string (n)
አርም- ሐረግ (ስም)
structure
አርም- ቋሚ
- ቅስር
stuck
አርምstyle sheet
አርም- ዘይቤ ንጣፍ
style
አርም- ዘይቤ
subfolder ንዑስ-ዶሴ subject line የጉዳይ መስመር subject ጉዳይ submenu ንዑስ-ምርጫ submit ይግባ subscribe ይመዝገብ subscription የደምበኝነት-ምዝገባ subsidiary በስር-የሚስተዳደር substitute ይተካ substitution መተካት suffix ባዕድ-መድረሻ suite የተሟላ sum ድምር summary ማጠቃለያ supplemental ተጨማሪ support ርዳታ surf ይታሰስ suspend ይቁም switch ይቀየር symbol መለያ-ምልክት synchronization ማጣመር synonym ተመሳሳይ syntactical error ሰዋሰው-ስህተት syntax error የሰዋሰው ስህተት syntax ሰዋሰው
system
አርም- ሲስተም
- ስርዓት
- ገዢ ስልት (OS)