computer glossary I
I/O (input/output)
አርም- ግባት/ውጤት
ID
አርም- መለያ
interface
አርም- በይነገጽ
IP (Internet Protocol)
አርም- ኢንተርኔት ፕሮቶኮል(ኢፕ)
- ኢንተርኔት ወግ
ISP (Internet Service Provider)
አርም- የኢንተርኔት አገልግሎት ሰጪ
ISP
አርም- የኢንተርኔት አገልግሎት ሰጪ
ignore
አርም- ይተዉ
importance
አርም- እሰፈላጊነት
increase
አርም- ይተልቅ
initials
አርም- ፊርማ
international
አርም- ዓለምአቀፍ
Internet
አርም- ኢንተርኔት
- መረጃመረብ
icon
አርም- ምልክት
መለዮ
identifier
አርም- ጠቋሚ
idle (n)
አርም- ሥራ-ፈት
image
አርም- ምስል
import
አርም- ይምጣ
ማስገባት
inactive
አርም- የማይንቀሳቀስ
inbox
አርም- መጪ-መልዕክቶች
incoming
አርም- መጪ
incompatible
አርም- የማይስማማ
inconsistency
አርም- የመለዋወጥ-ፀባይ
inconsistent
አርም- ተለዋዋጭ
incorrect
አርም- የተሳሳተ
indent (v)
አርም- ዲስ አንቀጽ መጀመር
indent (n)
አርም- አዲስ አንቀጽ
index
አርም- ማውጫ
indicator
አርም- ጠቋሚ
info
አርም- መመሪያ
information
አርም- መመሪያ
infrared
አርም- ኢንፍራሬድ-ጨረር
initialize
አርም- ይንቅሳቀስ
ink
አርም- ቀለም
inner margin
አርም- የውስጥ ህዳግ
input box
አርም- የግባት ሳጥን
input
አርም- ግባት
insert cells down
አርም- ሳጥኖች በመሃል ይግቡ
insert
አርም- ይከተት
insertion
አርም- መክተት
install
አርም- ይተከል
ማሳካት ምሣሌ ዓ.ነ -
1. የላኩልህን ተስኪ አካል ወይንም software ከአስሊህ አሳካና...
2. ተሰኪው አካል ወይንም ተሰኪው ተሳክቷል
3. ማሳካት አቃተኝ ምክንያቱም ቅንጅቱን ሳስነሳው ስለ አሰካኩ ብልሽት መልክት ይሰጠኛል። ልታግዢን ትችያለሽ?
መግጠም ምሳሌ ዓ.ነ
1. የላኩልህን ተስኪ አካል ወይንም software ከአስሊህ ግጠምና...
2. ተሰኪው አካል ወይንም ተሰኪው ተገጥሟል
3. ማሳካት አቃተኝ ምክንያቱም ቅንጅቱን ሳስነሳው ስለ አገጣጠሙ ብልሽት መልክት ይሰጠኛል። ልታግዢን ትችያለሽ?
installation
አርም- ተከላ
ስኬት
ግጥመት
instance
አርም- ክስተት
ህላዌ
instruction
አርም- መመሪያ
integer
አርም- ጭብጥ-ቁጥር
integrated
አርም- የተጣመረ
integrity
አርም- ፅኑነት
interactive
አርም- ተቀባባይ
interface
አርም- ገፅታ
internal
አርም- የውስጥ
ውስጣዊ
interrupt
አርም- ይቋረጥ
intranet
አርም- ውስጣዊ-መረብ
invalid
አርም- የማይሰራ
invert
አርም- ይገልበጥ
invisible
አርም- የማይታይ
invite
አርም- ይጋበዝ
italic
አርም- ያዘመመ
item
አርም- ዕቃ
iteration
አርም- ድግግሞሽ