computer glossary M
(ከEditing computer glossary M የተዛወረ)
magnifier
አርም- አጉሊ
managed (wierless network)
አርም- ቀጥታ
(see adhoc)
master (as in hard diks)
አርም- ቀዳሚ (slave=ተከታይ)
- ዋና
- ጌታ
merge
አርም- ይቀላቀል
- አቀላቅል
middle
አርም- መሀከል
more
አርም- ተጨማሪ
macro
አርም- ንዑስ ትዕዛዝ
mailbox
አርም- ፖስታ-ሳጥን
mailing list
አርም- መልዕክት መቀባበያ ማዕከል
manager
አርም- አስተዳዳሪ
manual
አርም- መመሪያ
margin
አርም- ህዳግ
mark
አርም- ምልክት
mask
አርም- መሸፈኛ
master
አርም- ዋና
match
አርም- ይመሳሰል
matrix
አርም- ሜትሪክስ
matte
አርም- ደብዛዛ
maximise
አርም- አተልቅ
- ይተልቅ
maximize
አርም- አተልቅ
- ይተልቅ
mean
አርም- መዕከላዊ
measure
አርም- ይለካ
- ለካ
measurement
አርም- መለኪያ
media
አርም- መገናኛ
- ማህደረመረጃ
medium
አርም- ማዕከል
megabyte (MB)
አርም- ሜጋባይት (ሜባ)
member
አርም- አባል
memo
አርም- ማስታወሻ
memory
አርም- አስታዋሽ
- ማህደረትውስታ
- ማህደር
menu bar
አርም- ምርጫ ማስጫ
- ምናልሌ(ምናሌ) አሞሌ
menu proxies የምርጫ-ምስለኔ
menu
አርም- ምርጫ
- ምናልሌ (ምናሌ)
menu button
አርም- ምናሌ አዝራር
menu item
አርም- ምናሌ ነገር
merge
አርም- መግጠም
message
አርም- መልዕክት
method
አርም- ዘዴ
microphone
አርም- መነጋገሪያ
- ድምፅ ማጉያ
microprocessor
አርም- አስሊ
minimise
አርም- ይነስ
- አሳንስ
minimize
አርም- ይነስ
- አሳንስ
minimum በትንሹ minus sign የመቀነስ ምልክት mirror (v) ያስተጋባ mirror አስተጋቢ miscellaneous ልዩልዩ mismatch (v) አይመሳሰል mix ይደባለቅ mode የአሠራር ዘዴ model ሞዴል modem (modulator-demodulator) ሞደም moderated የሚስተናበር modify ይለወጥ
module
አርም- ክፍል
monitor (n)
አርም- መመልከቻ
monitor (v)
አርም- ክትትል ይደረግ
mount
አርም- ጫን
mount point
አርም- የመጫኛ ጣቢያ
mouse pad
አርም- የጠቋሚ ምንጣፍ
- የአይጥ ምንጣፍ
mouse
አርም- ጠቋሚ
- አይጥ
መጠቆሚያ - mouse
መጠቆም - to click
ጠቁም - click
ድርብ ጥቆማ - double click
ደርበህ ጠቁም - double click it
ቀኝ ጥቁም - right click
ቀኙን ጠቁም - right click it
ግራ ጥቁም - left click
ግራኝ ጠቁም - left click it
mousewheel
አርም- የጠቋሚ-መዘውር
- የአይጥ-መዘውር
- የአይጥ-መሪ
move (v)
አርም- ይሂድ
- ሂድ
multilingual
አርም- ቋንቋ-ብዙ
- ልሳነ-ብዙ
multimedia
አርም- ባሕርይ-ብዙ-መገናኛ
- ብዝሃ ማኅደረ-መረጃ
multiple recipient
አርም- ብዙ ተቀባይ
- ተቀባየ ብዙ
ድርብርብ ተቀባይ
multiple selection
አርም- ብዙ ምርጫ
- ምርጫ ብዙ
multiuser
አርም- ተጠቃሚ-ብዙ
mute
አርም- ድምፅ-አልባ
- ድምፀ-ከል