computer glossary G
(ከEditing computer glossary G የተዛወረ)
gallery
አርም- የስዕል-አዳራሽ
game(s)
አርም- ጨዋታ(ዎች)
gateway
አርም- መውጫ-በር
general
አርም- አጠቃላይ
gigabyte
አርም- ጊጋባይት
global
አርም- ሁሉ-አቀፍ
glossary
አርም- መድበለ-ቃል
go
አርም- ይሂድ
- ቀጥል
gradient
አርም- ለውጥ
grammar
አርም- ሰዋሰው
grant permission
አርም- ይፈቀድ
graph
አርም- ሠንጠረዥ
graphic
አርም- ሠንጠረዣዊ
- ስዕላዊ
graphics
አርም- የሠንጠርዥ ሥራ
- የስዕል ሰራ
greater than
አርም- ይበልጣል
greeting
አርም- ሰላምታ
grid
አርም- መረብ
group
አርም- ቡድን
grouping
አርም- ቡድን-ምስረታ
guest
አርም- እንግዳ
guideline
አርም- ደንብ
guide
አርም- መመሪያ