A B C D E F G H I J K L M N O P Q R S T U V W X Y Z

Safe = ደህና / አስተማማኝ አርም

Safe Upgrade = አስተማማኝ ማሻሻያ አርም

Safety = ደህነነት አርም

Sample = ናሙና አርም

Sample Rate = የናሙና ደረጃ አርም

Sandbox = መሞከሪያ የአሸዋ ሳጥን አርም

==save = ማስቀመጥ== መቆጠብ

Saver = አስቀማጭ አርም

Saving = በማስቀመጥ ላይ አርም

Scale = መለኪያ አርም

Scan = ማሰስ አርም

Schedule = እቅድ = የጊዜ ሰንጠረዥ አርም

Schemes = መላ = እቅድ = ረቂቅ ሀሳብ አርም

Scope = ክልል አርም

Screen = መመልከቻ አርም

Screen saver = መመልከቻ ማዳኛ አርም

Scribus = ስክሪቡስ አርም

Scripts = ፊደሎች አርም

Scroll = መሸብለል አርም

Scroll Down = መሸብለያ ወደ ታች አርም

SECAM = ሴካም አርም

Secrecy = ሚስጥር አርም

segment = ክፋይ አርም

semaphore = የምልክት ቋንቋ አርም

Semicolons = ሴሚኮለንስ አርም

Send = መላክ አርም

Send To = መላክ..ወደ/ለ አርም

Senior = ታላቅ = ቀዳሚ አርም

Separator = መክፈያ = መለያያ አርም

Separately = ለየብቻ አርም

Sequence = ቅደም ተከተል አርም

Service = አገልግሎት አርም

==Session = ክፍለ ጊዜ==ወቅት

Set = አስቀመጠ = አኖረ = ማሰናጃ አርም

Settings = አቀማመጥ አርም

Setup = ማሰናዳት አርም

several = በርከት ያለ አርም

==Share = ማካፈል==ማዳረስ

Sheets = ወረቀቶች አርም

Shells = ሼልስ አርም

Shortcut = አቋራጭ አርም

Shrink = ማኮማተር አርም

Shut Down = ማጥፊያ አርም

Sidebar = የጎን መደርደሪያ አርም

Simulate = ማስመሰል አርም

Single = ነጠላ አርም

Size = መጠን አርም

Slow = በዝግታ አርም

Snap = መቁረጥ = መበጠስ አርም

Solve = መፍታት አርም

Sorting = መለየት አርም

Spacing = ክፍተት አርም

Specified = የተወሰነ አርም

Specifications = ዝርዝር ደንቦች አርም

specify = መለየት = በግልጽ ማወቅ = እርግጠኝነት አርም

Spell Check = ፊደል ማረም አርም

Split = መክፈል = መሰንጠቅ አርም

Spoke = ራጂ ለቢስክሌት አርም

አርም

Sponsors = ደጋፊዎች አርም

Spreadsheet = ሰንጠረዥ አርም

stable = የማይለዋወጥ = ጽኑ አርም

Standard = መደበኛ አርም

stands by = በተጠንቀቅ ላይ አርም

State = ሁኔታ አርም

Static = ስታቲክ አርም

Statistics =የቁጥር መረጃ ጥናት = ስታትስቲክስ አርም

Status = ሁኔታ አርም

Sticky = ተጣባቂ አርም

Strikeout = መሰረዝ = መሰረዣ አርም

String = ሐረግ = ገመድ አርም

Strings = ሐረጎች = ገመዶች አርም

Sub = ንዑስ = ከስር = ከታች በኩል አርም

sub-category = ንዑስ-ምድብ አርም

Subfolders = ንዑስ ፎልደሮች አርም

Subject = አርእስት አርም

Submit = ማቅረብ = መፈጸም = ማስገባት አርም

Subnet mask = ስብኔት ማስክ አርም

Subscript = በትንንሽ ፊደል መጻፍ አርም

==Success = መልካም ውጤት = መሳካት==እርካታ

Successful = ተሳክቷል አርም

successfully = በሚገባ ተሳክቷል አርም

Sudo = ሱዶ አርም

Suggested = የተጠቆመው አርም

Suitable = ተስማሚ አርም

Sum = ጠቅላላ አርም

Summary = ማጠቃለያ አርም

Suspend = ማዘግየት = ማገጃ = ማገድ = ለጊዜው ማቆም አርም

SVCD image = ኤስቪሲዲ ምስል አርም

SVG Part = ኤስቪጂ አካል አርም

symlinks = ሲምሊንክስ አርም

Synaptic = ሲናፕቴክ አርም

Synchronize = የተስማማ = የተስተካከለ አርም

Syntax = አገባብ አርም

Syntax error = የማሰባሰብ ስህተት አርም

==System = ስርአት = ሲስተም==ዘደ