Linux Comp Glossary F
Fast = ፈጣን
አርምfatal = አደገኛ
አርምFavorite = የምወደው
አርምFavorites = የምወዳቸው
አርምfeatures = መልክ = የተለየ ገጽታ
አርም==Feel = መዳበስ==ስሜት
Fetch = ሂዶ ማምጣት
አርምField = ሜዳ = መስክ
አርምFilter = ማጣሪያ
አርምFinish = ጨርሷል = ተፈጽሟል
አርምFish = አሳ
አርምFit Page = በገጹ ልክ
አርምFit Page Width = በገጹ ስፋት ልክ
አርምFlatXML = ፍላትኤክስኤምኤል
አርምFlow = መሙላት
አርምflowcharts = የሂደት መቆጣጠሪያ
አርምFocus = ማተኮር
አርምFolders = ፎልደርስ
አርምFonts = ፊደሎች
አርምFooter = ግርጌ
አርምForeground = ፊት ለፊት
አርምforever = ሁል ጊዜ
አርምFormat = አቀራረብ እና ይዞታ
አርምformula = ቀመር
አርምForums = ሽንጎ
አርምForward = ወደፊት
አርምForwarding = በመላክ ላይ
አርምFrame = ክፈፍ = ጠርዝ
አርምFull spin = ሙሉ ጊዜ ማዞር
አርም==Function = አሰራር==ደርጊት