A B C D E F G H I J K L M N O P Q R S T U V W X Y Z

ID = መለያ = መታወቂያ አርም

Idea pool= የሀሳብ መዋኛ አርም

Identity = መለያ = ማንነት አርም

IM = አጣዳፊ መልእክት አርም

Image = ምስል አርም

implement = መፈጸም = መስራት አርም

Import = ማምጫ = ማምጣት አርም

Impress = ማስገረም = ማስደነቅ አርም

Incidences = ጥቃቅን ጉዳዮች አርም

Include = ማካተት = መጨመር አርም

inconsistent = ተለዋዋጭ አርም

Increase Indent = ገባ ማለቱን መጨመሪያ አርም

Index = ማውጫ አርም

indicate = መጠቆም = ማመልከት አርም

Information = መረጃ አርም

Infrared = ኢንፍራሬድ አርም

Input = ማስገቢያ አርም

Insert = ማስገባት አርም

Install = መግጠም አርም

Instant = አስቸኳይ አርም

Interface = ግንኙነት አርም

Integration = መቀላቀል አርም

integrity = ሀቀኝነት አርም

Interlace = ማቆላለፍ አርም

Interval = እረፍት = አልፎ አልፎ = በየ አርም

In Use = በስራ ላይ = በጥቅም ላይ አርም

Invalid = ዋጋ የሌለው አርም

IRC chat = አይአርሲ ቻት አርም

IRC chat = በአይአርሲ መወያየት አርም

Italic = ወደ ቀኝ ያዘነበለ አርም

item = እቃ = ነገር = አካል አርም

Iteration = መደጋገም አርም