recurrence = መደጋገም = መደጋገሚያ
አርም
Redundant = የማያስፈልግ የተደጋገመ
አርም
Reference = ማመሳከር = ማጣቀስ
አርም
Relay = ማስተላለፍ = መቀባበል
አርም
Reminder = አስታዋሽ = ማስታወሻ
አርም
removable = ሊወልቅ የሚችል = የሚወልቅ
አርም
Report = መግለጫ = ማመልከት
አርም
Resize = መጠኑን መቀየሪያ / መመጠኛ
አርም
Resolve = ውሳኔ መስጠት = መቁረጥ
አርም
Restart = እንደገና ማስጀመሪያ
አርም
Restore = እንደነበር መመለስ
አርም
Retrieving = በመፈለግ ላይ
አርም
review = መከለስ = መመርመር
አርም
RGB = ቀይ አረንጓዴ ስማያዊ ቀለሞች (ቀአሰ)
አርም
Right Arrow = የቀኝ ቀስት
አርም
RSVP = please reply = እባክዎ ምላሽ ይስጡ
አርም