A B C D E F G H I J K L M N O P Q R S T U V W X Y Z

daemon = ረዳት = ዳሞን

አርም

database = ዳታቤዝ

አርም

Data field = የዳታ መስክ

አርም

Datebook = የቀጠሮ ደብተር

አርም

DCC = ዲሲሲ

አርም

==Deactivate = ማቦዘን==ማክሽፍ

Decimal = ነጥብ (.)

አርም

Decline = አለመቀበል

አርም

Declaration = መግለጫ = አዋጅ

አርም

Decrease Indent = ገባ ማለቱን መቀነሻ

አርም

Default = ነባር

አርም

defects = ጉድለት

አርም

Delegate = መልእክተኛ = የተወከለ

አርም

Delete = ማጥፊያ = ማጥፋት = መደምሰስ

አርም

Deletion = በማጥፋት ላይ

አርም

Density = መጠቅጠቅ

አርም

Deny = መከልከል

አርም

Department = ክፍል

አርም

Depends = እንደ ሁኔታው

አርም

Dependencies = ጥገኛ

አርም

Descending = እየቀነስ የሚሄድ

አርም

Description = መግለጫ

አርም

Desktop = ዴስክቶፕ = የስርአት መተግበሪያ

አርም

Desktop publishing = የዲስክቶፕ ህትመት

አርም

Destination = መድረሻ

አርም

Details = ዝርዝር

አርም

detect = ተገኘ

አርም

detected = ተገኝቷል

አርም

Determine = መወሰን

አርም

Developer = አበልጻጊ

አርም

DevGuide = ዲኢቪጋይድ

አርም

Diagonal = አግድም

አርም

Diagnosis = የምርምር ውጤት

አርም

Dialog = ንግግር

አርም

Dim = ማደብዘዝ

አርም

Dimensions = ዳይሜንሽን = ወርድ ፣ ቁመት ፤ ስፋት

አርም

Directory = ማውጫ

አርም

disabled = አለማስቻል

አርም

Discard = ማስወገድ

አርም

Diskless = ዲስክለስ

አርም

Disk partitioning = ዲስክ መከፋፈያ

አርም

Dismiss = መሰረዣ = ማሰናበት

አርም

Display = አሳይ

አርም

Dissociate = መለያየት = ራስን ማግለል

አርም

Distribute = ማስራጨት

አርም

Distributor = አከፋፋይ

አርም

Distribution = ማከፋፈል

አርም

DNS = ዲኤንኤስ = ዶሜይን ሰርቨር ስም

አርም

Document = ሰነድ = መረጃዎች

አርም

Document Information = የስነዱ መረጃ

አርም

Domain = ግዛት

አርም

Donations = እርዳታ

አርም

Double = እጥፍ

አርም

Down Arrow = ወደ ታች ቀስት

አርም

Downgrade = ዝቅ ማድረግ

አርም

Download = ጭነት ማውረድ

አርም

dpkg = Debian package = የዴቢያን ጥቅል

አርም

Drag = መጎተት

አርም
አርም

DTD = ዲቲዲ

አርም

Due date = ማስረከቢያ ቀን

አርም

Dummy Konnector = ደሚ ኮኔክቶር

አርም

Dwww = ዲደብሊው ደብሊው ደብሊው

አርም