Calculating = በማስላት ላይ
አርም
CDDB = cd data base = ሲዲ ዳታቤዝ
አርም
Characters = ጸባይ = ባህሪ
አርም
Chat room = የውይይት ክፍል
አርም
Check = መመርመር = ምልክት ማድረግ
አርም
Check All = ሁሉንም መምረጥ
አርም
CMY Scale = ሲያን ማጂንታ ብጫ መለኪያ(ቀለም)
አርም
Complete = የተሟላ = ማሟላት
አርም
Compose = መድረስ = ማዋቀር
አርም
Confirmation = እርግጠኛነት = ማረጋገጫ
አርም
coordinate = መገናኛ = መጋጠሚያ
አርም
counter proposal = የተቃውሞ ሀሳብ
አርም
Creation Date = የተፈጠረበት ቀን
አርም
Custom = የተለመደ = ልማዳዊ
አርም