A B C D E F G H I J K L M N O P Q R S T U V W X Y Z

mail = ደብዳቤ

አርም

Maintainer = አስተዳዳሪ = ጠባቂ

አርም

Manage = ማስተዳደር

አርም

Manager = አስተዳዳሪ

አርም

Management = አስተዳዳሪዎች

አርም

Manual = መምሪያ

አርም

Manually = በእጅ የሚሰራ

አርም

Marked = ምልክት ማድረግ

አርም

Margin = ኅዳግ / መስመር

አርም

Match = ተመሳሳይ = ማዛመድ

አርም

matches = ተመሳስሏል = ተዛምዷል

አርም

Maximum = ከፍተኛ

አርም

MB = ሜ/ባ = ሜጋ ባይት

አርም

medium = መገናኛ

አርም

members = አባላቶች

አርም

Memo = ማስታወሻ

አርም

Memory = ማስታወሻ

አርም

Meta = ስለ

አርም

meta-information = ስለ መረጃ

አርም

Merge = ማዋሐድ

አርም

MID - መሃከል

አርም

Middle = መካከል

አርም

Mind mapping = የሃሳብ /የአእምሮ ካርታ

አርም

Minimum = ዝቅተኛ

አርም

MIME type = ኤምአይኤምኢ አይነት

አርም

Miscellaneous = የተለያዩ

አርም

Mismatch = ያልተስማማ

አርም

Miss = ወይዘሪት

አርም

Mode = ዘዴ

አርም

Model = አርአያ

አርም

Modified = የተሻሻለ

አርም

Modify = ማሻሻል = መለወጥ

አርም

Module = ክፍል

አርም

More = ተጨማሪ

አርም

mount = ማስጀመር = መጫኛ = ወጣ

አርም

Mount point = መጫኛ ጣቢያ

አርም

Mouse = አይጥ

አርም

Move = መሄጃ = ማንቀሳቀስ

አርም

Mr = አቶ

አርም

Mrs = ወይዘሮ

አርም

Ms = ወይዘሪት

አርም

ms = ማይክሮ ሰከንድ (ማ/ስ)

አርም

Multiple = የተለያዩ = ልዩ ልዩ

አርም

Multiverse = መልቲቨርስ

አርም