Linux Comp Glossary E
Edit = ማረሚያ = ማረም
አርምEdit partition = መከፋፈያን ማረሚያ
አርምEditor = አዘጋጅ
አርምEditors = አዘጋጆች
አርምEffect = ተጽእኖ = ውጤት
አርምElapsed = አልፏል
አርምElement = ባህሪይ = አካል
አርምE-mail = ኢሜይል
አርምEmbedded = የተጣበቀ
አርምEmphasis = ማጋነን = ማጉላት
አርምEmulators = ተመሳሳይ
አርምEnabled = ማስቻል
አርምEncoding = ኢንኮዲንግ
አርምEncrypted = ኢንክሪፕትድ
አርምEnd = መጨረሻ
አርምEnhancement = መጨመር
አርምEnlarge = ማሳደግ
አርምENTER = ማስገቢያ
አርምEntry = መግቢያ = አገባብ
አርምEudora Address Book = የኢዶራ አድራሻ ደብተር
አርምEvaluation = ግምገማ
አርምEvent = ሁኔታ
አርምEvery = እያንዳንዱ = በየ
አርምException = የተለየ = ደንቡን ያልተከተለ = በስተቀር
አርምexcerpt = ምንባብ
አርምExclude = ማስቀረት / መከልከል
አርምExecute = መፈጸም
አርምExist = አለ = ነበር
አርምExpires = የተበላሽ
አርምexplore = መፈለግ = ማሰስ
አርምExport = መላኪያ = ወደ ውጭ መላክ
አርምExtension = ቅጥያ
አርም==Extracting = መርጦ ማውጣት==መበታተን