A B C D E F G H I J K L M N O P Q R S T U V W X Y Z

PAGEDOWN = ገጽ ወደ ታች አርም

Page Footer = የገጽ ግርጌ / ቁጥር አርም

Page Header = የገጽ ራስጌ / አርእስት አርም

Page Layout = ገጽ ማሰናጃ አርም

Pager = ፔጀር አርም

PAL = ፓል አርም

pane = ክፍል አርም

Panel = ትንሽ መስኮት = ክፍል አርም

Paragraphs = አንቀጾች አርም

parameter = ፓራሚትር አርም

parse = መተንተን አርም

partner = ግብረ አበር አርም

partition = መከፋፈል አርም

partitions = ክፍልፋዮች አርም

password = የመግቢያ ቃል አርም

Paste = መለጠፊያ = መለጠፍ አርም

Patch = መለጠፍ አርም

Path = መንገድ አርም

Pattern = ንድፍ አርም

Pause = ማቋረጥ አርም

pending = በቀጠሮ ላይ ያለ አርም

Performance = አፈጻጸም አርም

percent = ከመቶ = % አርም

percentage = ከመቶኛ = % አርም

Persistence = የማያቋርጥ አርም

philosophy = ፍልስፍና አርም

Photos = ፎቶዎች አርም

Pictures = ስእሎች አርም

pixels = ፒክስልስ አርም

pixmap = ፒክስማፕ አርም

Placeholder = ቦታ ያዢ አርም

plan = እቅድ አርም

planner ማቀጃ አርም

Platform = መድረክ = መምሪያ አርም

Plugin = ተሰኪ አርም

Policy = አመራር አርም

Portal = መግቢያ በር አርም

Portrait = ምስል አርም

Position = ይዞታ = ቦታ አርም

Positive = አዎንታዊ = እርግጠኛ አርም

PPPoE = ፒፒፒኦኢ አርም

Presence = መኖር አርም

Presentation = አቀራረብ አርም

Preserve = መጠበቅ አርም

Preferences = ምርጫዎች አርም

Preview = ቅድመ እይታ አርም

Previous = ቀደም ያለው = የፊተኛው አርም

Previous Day = ቀደም ያለው ቀን አርም

Print = ማተም = ማተሚያ አርም

Print Preview = ለማተም ቅድመ እይታ አርም

Privilege = ልዩ መብት ወይም ፍቃድ አርም

Proceed = መቀጠል አርም

Process = ሂደት አርም

Process ID = የሂደት መታወቂያ አርም

Processing = በሂደት ላይ አርም

Processor = ማቀናበሪያ አርም

PRODUCTNAME = የእቃው ስም አርም

PRODUCTVERSION = የእቃው እትም አርም

Profile = ገጽታ አርም

Progress = በሂደት ላይ = በእድገት ላይ አርም

Project = እቅድ አርም

Prompt = ወዲያውኑ = በአስቸኳይ አርም

Properties = ባህሪ = ንብረት አርም

protocol = የአሰራሩ ዘዴ ወይም ሕግ አርም

Proxy = ወኪል አርም

Purge = ማባረሪያ = ማባረር = ማስወገድ አርም