A B C D E F G H I J K L M N O P Q R S T U V W X Y Z

==abandon = መተው==መለየት

able = መቻል

አርም

Abstract = ግልጽ ያልሆነ

አርም

Accelerated = መፍጠን

አርም

Accept = መቀበል

አርም

Access = መድረስ = ፍቃድ

አርም

Accessible = በቀላሉ ሊደረስበት የሚቻል

አርም

Accessories = ተጨማሪ እቃዎች

አርም

Account = መግለጫ

አርም

Action = ተግባር = ድርጊት

አርም

Activate = ማስነሳት

አርም

Active = ንቁ

አርም

Activity = እንቅስቃሴ

አርም

Add = ተጨማሪ = መደመር

አርም

Addressee = ተቀባይ

አርም

Add Printer = ማተሚያ መጨመር

አርም

==Adept = አዴፕት == (ቅስል) ብልህ፡ችሎታ

Afar = በሩቅ

አርም

Affect = ተጽእኖ

አርም

Agreement = ስምምነት

አርም

Alarm = መቀስቀሻ = ማስጠንቀቂያ

አርም

Aliases = ሌላ ስም = አሊያስእስ

አርም

Align Block = በረድፍ ማሰለፊያ

አርም

Alignment = ማሰለፍ = በአንድ ረድፍ ማስተካከል

አርም

All = ሁሉንም

አርም

Alpha = የመጀመሪያ

አርም

Alphabetic = በፊደል ቅደም ተከተል

አርም

Alphanumeric = ቁጥር እና ፊደል ቅልቅል

አርም

Allow = መፍቀድ

አርም

Already = አስቀድሞ = ቀደም ሲል

አርም

Alt = ተፈራራቂ = ምትክ

አርም

Amount = ብዛት = መጠን

አርም

Ampersand = & = እና

አርም

Analysis = ትንታኔ

አርም

Animation = እንቅስቃሴ

አርም

anniversaries = መታሰቢያ

አርም

any = ማንኛውም

አርም

Anyway = ያም ሆነ ይህ = ለማንኛውም = ወጣም ወረደ = የሆነው ሆኖ = ይሁን እና

አርም

Apt = አፕት = ተገቢ

አርም

APT = ኤፒቲ

አርም

Appearance = አቀራረብ

አርም

Append = መጨመር = መደመር

አርም

Application = መተግበሪያ

አርም

Applied = ተግባራዊ

አርም

Apply = መፈጸም = በስራ ላይ ማዋል

አርም

Applying = መተግበር

አርም

Aperture = ቀዳዳ

አርም

Archive = ማህደር

አርም

Arts = ኪነ ጥበብ

አርም

Ascending = እየጨመረ የሚሄድ

አርም

Aspect = አንጻር

አርም

Assign = መመደብ

አርም

Associated = የተዛመዱ = መቀላቀል

አርም

Attached = የተያያዘ

አርም

Attachment = ማያያዣ

አርም

Attendance = መገኘት

አርም

Attendees = ተሳታፊዎች

አርም

Attributes = ባህሪ

አርም

Authenticate = ማጽደቅ

አርም

Authentication = ማረጋገጫ

አርም

Autodetect = በራሱ መፈለጊያ

አርም

Automatic = ራስ በራሱ

አርም

Auto-Refresh = በራሱ ማነቃቂያ

አርም

Autosave = በራሱ አስቀማጭ

አርም

Author = ደራሲ

አርም

Authorization = ፍቃድ

አርም

Available = የተገኘ = ዝግጁ

አርም

Awesome!= አስደናቂ

አርም