A B C D E F G H I J K L M N O P Q R S T U V W X Y Z

GB = ጌ/ባ = ጌጋ ባይት አርም

ምሳሌ፦ 1,000 megabyte (MB) = 1 gigabyte (GB) 1,024 mebibyte (MiB) = 1 gibibyte (GiB) 1 megabyte = 8 megabits mega- = 1,000,000 giga- = 1,000,000,000 mebi- = 1,024 × 1,024 = 1,048,576 gigabyte = 1,024 × 1,024 × 1,024 = 1,073,741,824

GEGL = ጂኢጂኤል አርም

General = ጠቅላላ አርም

Generic = ባጠቃላይ አርም

glossary = ቃላት መፍቻ አርም

GNOME = ጂኖሜ=ኖም አርም

Go to = መሄጃ ወደ = መሄድ ወደ አርም

GPG = ጂፒጂ አርም

Gradiant = ከፍታ መለኪያ አርም

Gradual = ቀስ በቀስ አርም

Graph = ግራፍ አርም

Graphic = ንድፍ = ግራፊክ አርም

Grayscale = ግሬይስኬል አርም

Grid = መገናኛ አርም

Group = ቡድን አርም

Groupware = በቡድን መስራት አርም

GRUB = ግረብ አርም

GStreamer = ጂስትሪመር አርም