A B C D E F G H I J K L M N O P Q R S T U V W X Y Z

SCROLL LOCK key አርም

  1. የቁጥር-ቁልፎች-ማስነሻ-ቁልፍ

SHIFT key አርም

  1. የሺፍት ቁልፍ፤ ቀያሪ ቁልፍ

SQL አርም

  1. መደበኛ-የመጠይቅ-ቋንቋ

scheme አርም

  1. መርሃ-ግብር

sequence አርም

  1. ተከታታይ
  2. ቅጥልጣይ

sensor አርም

  1. ሰሚ

serial አርም

  1. ተከታታይ (parallel=ጎንለጎን)

serie አርም

  1. ተከታታይ

server አርም

  1. አገልጋይ
  2. ተጠሪ
  3. ካዳሚ
  4. መጋቢ

አቅራቢ- server

አቅርቦት - to serve

የአቅርቦት መረብ - server based network

Service አርም

  1. ግልጋሎት

Service Pack አርም

  1. ተጨማሪ-የማሻሻያዎች-ጥቅል
  2. የመጠገኛ ስብስብ

set አርም

  1. ሰይም

ሥብሥብ

shading አርም

  1. ጥላ


ማጥላት - to shade (shading)

ጥላት - shade

sharing አርም

  1. መጋራት

shell አርም

  1. ቀፎ

side አርም

  1. ጎን

spacing አርም

  1. ክፍተት

speaker አርም

  1. ተናጋሪ

special አርም

  1. ልዩ

spelling አርም

  1. የቃላት አጻጻፍ

stack የስራ-ክምር ste street መንገድ

stretch አርም

  1. ይዘርጋ
  2. ዘርጋ
  3. መዘርጋት

strict ጥብቅ Strikeout ይስረዝ subtotal ድምር suggest ምክር suggestion አስተያየት synchronize ይጣመር save ይኑር ጠብቕ scalable ተመጣኝ scale (v) ይለካ scale መለኪያ scan (v) ስካን scanner ስካነር scenario ሁኔታ schedule ቀጠሮ schema ረቂቅ-ንድፍ screen ስክሪን screensaver ስክሪን-ጠባቂ screenshot የስክሪን ምስል script መሪ-ጽሑፍ scroll bar ማንፏቀቂያ-ዘንግ scroll ይንፏቀቅ search engine አሳሽ ሞተር search ይፈለግ second ሁለተኛ section ክፍል sectors ክፍሎች secure (n) ደህንነቱ የተጠበቀ secure (v) ደህንነቱ ይጠበቅ security warning የደህንነት ማስጠንቀቂያ security ደህንነት see also ይህንንም ይመለከቷል select all ሁሉም ይመረጥ select ይመረጥ selection ምርጫ selector መራጭ semi-colon የላቲን ነጠላ-ሰረዝ semicolon የላቲን ነጠላ-ሰረዝ send ይላክ sender ላኪ separator (delimiter) ከፋፋይ server ተጠሪ service አገልግሎት session ክፍለ ጊዜ set as ይሰየም እንደ set to true እውነት ተብሎ ይሰየም set (v) ይሰየም set (n) ስብስብ settings ስየማዎች setup ተከላ shade ጥላ shadow ጥላ share (v) መጋራት share (n) የመጋራት-ደንብ sharpness ስለት sheet ንጣፍ shortcut አቋራጭ show ይታይ shut down ይዘጋ shutdown ይዘጋ sidebar የጎን-ማስጫ sign in ይግቡ sign off ይውጡ signal ምልክት signature ፊርማ simple ቀላል sine ሳይን single-click አንዴ-መጫን site ገጽ size መጠን skip ይዘለል slash መስመር slave (adj) ተከታይ slide ይንሸራተት slider አንሸራታች slow ቀስ-ያለ small capitals በትንሹ የተጻፉ ትልቁ የእንግሊዘኛ ፊደላት small caps በትንሹ የተጻፉ ትልቁ የእንግሊዘኛ ፊደላት smiley የስሜት-ምልክቶች snapshot ምስል

software አርም

  1. ልስልስ አካል
  2. ፕሮግራም

ተሠኪ አካል (ተሠኪ) ሶፍት ዌር - ምሳሌ ዓ.ነ "አስፈላጊው ተሠኪ ተፅፎ ተለቋል። የሚቀረው፣ ገዝቶ አምጥቶ ካስሊው በመጫንና በማቀናጀት፣ ሥራውን ባጣዳፊ መጀመር ነው"

መሥኪያ አካል (መሥኪያ) ሃርድ ዌር - ምሳሌ ዓ.ነ "የመሥኪያ አካል እጥረት አለብን። ሲበላሹ ለማስጠገን ያስቸግራል ወይንም ከልምድ እንዳየነው ትክክል አይመጣም"

በተጨማሪ፣ ተሰኪ አካል software ካልነው፣ software program የሚለውን፣ ተሰኪ አካል ሰብስብ (ተስኪ ስብስብ) እንዲሁም፣ program ስብስብ ልንለው እንችላለን።

sort criteria አርም

  1. የቅደም-ተከተል ደንብ

የምደባ ደንብ

የፈር ደንብ

የፈርጅ መለኪያ

መፈረጅ - to sort

sort አርም

  1. በቅደም-ተከተል ይቀመጥ

መድብ

ምደባ 

ቅጥ

order አርም

  1. ቅደም-ተከተል

ፈርጅ

sorting አርም

  1. በቅደም-ተከተል በማስቀመጥ ላይ

ቅጥ ማስያዝ

መፈረጅ

ፍረጃ

sound ድምፅ source ምንጭ space ስፍራ spacebar የክፍት-ቦታ ቁልፍ spam (v) ስፓም specify ይገለጽ speech ንግግር speed ፍጥነት spell checker የፊደል-ግድፈት-አራሚ spell checking የፊደል-ግድፈት በማረም ላይ spell-checker የፊደል-ግድፈት-አራሚ

spelling አርም

  1. ፊደለቃል

split አርም

  1. ይሰንጠቅ (ግስ)
  2. ስንጥቅ (ስም)

spreadsheet አርም

  1. ባለሰንጠረዥ-ማስሊያ

የስሌት ገበታ

የስሌት ንጣፍ

square brackets አርም

  1. ማዕዘን ቅንፍ

stable (software) አርም

  1. የተገራ

standalone አርም

  1. ራሱን-የቻለ
  2. ራስቻይ

standard አርም

  1. መደበኛ

standby አርም

  1. ይጠባበቅ (ግስ)
  2. ተጠባበቅ (ትዕዕዛዝ)

start page አርም

  1. መጀመሪያ ገጽ

start አርም

  1. ይጀመር
  2. ጀምር


ሠረቀ = ወጣ ፣ ብቅ አለ / ሠሪቅ = የወጣ ፣ ብቅ ያለ / ምሥራቅ = መውጫ/ ሠረቀ ብርኃን = ብርኃን ወጣ


ሠርቅ = start

ዳግምሠርቅ = restart

startup አርም

  1. ጀማሪ ፕሮግራሞች
  2. ቀድሞ ተነሽ ስልቶች

statement አርም

  1. አረፍተ-ነገር

static IP-address አርም

  1. ቋሚ የኢንተርኔት ወግ አድራሻ

ቋሚ የመረብ አድራሻ

statistics አርም

  1. የቍጥር መረጃ ጥናት
  2. ቀመር

status አርም

  1. ደረጃ
  2. ሁኔታ

stop አርም

  1. ይቁም
  2. ቁም

storage አርም

  1. ካዝና
  2. ማኅደር

store አርም

  1. ይኑር
  2. አኑር
  3. አስቀምጥ

story አርም

  1. ታሪክ

straight quotes አርም

  1. ቀጥታ ጥቅስ

string (n) አርም

  1. ሐረግ (ስም)

structure አርም

  1. ቋሚ
  2. ቅስር

stuck አርም

style sheet አርም

  1. ዘይቤ ንጣፍ

style አርም

  1. ዘይቤ

subfolder ንዑስ-ዶሴ subject line የጉዳይ መስመር subject ጉዳይ submenu ንዑስ-ምርጫ submit ይግባ subscribe ይመዝገብ subscription የደምበኝነት-ምዝገባ subsidiary በስር-የሚስተዳደር substitute ይተካ substitution መተካት suffix ባዕድ-መድረሻ suite የተሟላ sum ድምር summary ማጠቃለያ supplemental ተጨማሪ support ርዳታ surf ይታሰስ suspend ይቁም switch ይቀየር symbol መለያ-ምልክት synchronization ማጣመር synonym ተመሳሳይ syntactical error ሰዋሰው-ስህተት syntax error የሰዋሰው ስህተት syntax ሰዋሰው

system አርም

  1. ሲስተም
  2. ስርዓት
  3. ገዢ ስልት (OS)