computer glossary D
(ከEditing computer glossary D የተዛወረ)
daily አርም
- በየቀኑ
dark አርም
- ጨለማ
dashed አርም
- ባለሰረዝ
day አርም
- ቀን
deactivate አርም
- አቦዝን
debug አርም
- ኢተውሳክ (bug=ተውሳክ)
- መፈውስ
debugger አርም
- ኢተውሳክ (bug=ተውሳክ)
- መፈውስ
- ጸረ-ትኋን
decrease አርም
- ይነስ
Del (delete) አርም
- ይሰረዝ
delay አርም
- ቆይታ
design አርም
- ንድፍ
details አርም
- ዝርዝሮች
diagonal አርም
- አግድም
diagram አርም
- የንድፍ ምስል
dictionary አርም
- መዝገበ-ቃላት
distribute አርም
- ይከፋፈል
divide አርም
- ይካፈል
አርም
- ተዘርጊ ምርጫ
duration አርም
- ጊዜ
daemon አርም
- ረጂ
damage አርም
- ብልሽት
data area አርም
- የመረጃ አካባቢ
data bank አርም
- የመረጃ ባንክ
data bit አርም
- የመረጃ-ቢት
data አርም
- መረጃ
database አርም
- መረጃ-ቤት
- ጥራዘዝግብት
datasheet አርም
- የመረጃ-ሠንጠረዥ
date አርም
- ቀን
deactivate አርም
- ኣስተኛ
- ኣቦዝን
debug (n) አርም
- ተውሳክ ማስተካክል
debug (v) አርም
- ተውሳክ ይስተካከል
debugging አርም
- ተውሳክ-ማስተካከል
decimal numbers አርም
- ክፋይ ቍጥሮች
decimal አርም
- ክፋይ-ቍጥር
decision ውሳኔ አርም
decline አይቀበል አርም
decode ይፈታ አርም
decoding መፍታት አርም
decompress ይዘርጋ አርም
decompression መዘርጋት አርም
decrypt ይፈታ አርም
decryption መፍታት አርም
dedicated የተመደበለት አርም
default gateway ቀዳሚ መውጫ-በር አርም
default search engine ቀዳሚ አሳሽ ሞተር አርም
default value ቀዳሚ እሴት አርም
default ቀዳሚ አርም
- ጥንተስሪት
define ይሰየም አርም
definition ፍቺ አርም
degree ደረጃ አርም
delegate ይወከል አርም
delete ይስረዝ አርም
deleting በመሰረዝ ላይ አርም
deletion ስረዛ አርም
deletions ስረዛዎች አርም
delimiter ከፋፋይ አርም
deliver (v) ይድረስ አርም
demo መሞከሪያ አርም
department ክፍል አርም
deprecated ረከሰ አርም
depth ጥልቀት አርም
descending ወራጅ አርም
description መግለጫ አርም
desktop የስራ-ሠሌዳ አርም
destination መድረሻ አርም
detail ዝርዝር አርም
detect ይገኝ አርም
detection ማግኘት አርም
developer አልሚ አርም
device independent ከማንኛውም ቁስ ጥገኝነት ነፃ የሆነ አርም
device manager ቁስ-አስተዳዳሪ አርም
device ቁስ አርም
diacritics አባባል-ገላጭ አርም
diagnostics ምርምር አርም
dial out (v) ይደወል አርም
dial tone የስልክ-ድምፅ አርም
dial ይደወል አርም
dial-up (adj) የስልክ አርም
dial-up (v) ይደወል አርም
dial-up networking የስልክ-መረብ አርም
dialog መልዕክት-መለዋወጥ አርም
dialogue box የመልዕክት-መለዋወጫ ሳጥን አርም
digit ቁጥር-ቤት አርም
digital camera ቁጥራዊ ካሜራ አርም
digital signature ቁጥራዊ-ፊርማ አርም
digital ቁጥራዊ አርም
dimension ልክ አርም
dimmed command ድብዝዝ ትዕዛዝ አርም
direction keys የአቅጣጫ ቁልፎች አርም
direction አርም
- አቅጣጫ
directory አርም
- ዶሴ
disability አርም
- ጉድለት
- መስሳን
disable አርም
- አይቻል
- ከልክል
disc አርም
- ካዝና
discard አርም
- ይወገድ
disclaimer አርም
- ካጅ
disconnect አርም
- ግንኙነት ይቋረጥ
discussion board አርም
- ውይይት መድረክ
discussion አርም
- ውይይት
disk capacity አርም
- የካዝና-መጠን
disk space አርም
- የካዝና ቦታ
disk አርም
- ካዝና
display (n) አርም
- ማሳያ
- ማያ
display (v) አርም
- ይታይ
display class አርም
- የማሳያ ትዕዛዝ ክፍል
displayed አርም
- ይታያል
disposition አርም
- ባህርይ
document አርም
- ሰነድ
documentation አርም
- መመሪያ
dollar አርም
- ዶላር
domain አርም
- ከባቢ
done አርም
- አልቋል
dots per inch አርም
- ነጥቦች በኢንች ውስጥ
- ነበኢ (ነጥብ በ በኢንች)
dotted line አርም
- ነጠብጣ መስመር
double (v) አርም
- ደርብ
- ይደረብ
double-click አርም
- ሁለቴ-ተጫን
- ሁለቴ-ይጫን
doubleclick አርም
- ሁለቴ-ተጫን
- ሁለቴ-ይጫን
down (vi) አርም
- ወደታች
down (vt) አርም
- ወደታች
download አርም
- አምጣ
- ይምጣ
- አውርድ
downtime አርም
- ድኩምጊዜ
- ሥራፈት-ጊዜ
draft አርም
- ንድፍ
drag and drop አርም
- ጎትቶ መጣል
- ጎትተህ ጣል
drag አርም
- ጎትት
- ይጎተት
canvas አርም
- ምንጣፍ
drawing object bar አርም
- የስዕል-መሣሪያዎች-ማስጫ
drive አርም
- ማጫወቻ (cd, flopy...etc)
- ማኅደር (hard drive)
- ካዝና (hard drive)
driver አርም
- ማጫወቻ (media drivers, cd flopy)
- ነጂ (device drivers)
drop አርም
- ተሸብላይ (dropdown menu=ተሸብላይ ምናሌ)
- ተዘርጊ
dropdown list አርም
- ተሸብላይ ዝርዝር
- ተዘርጊ ዝርዝር
dual mode አርም
- ባለ ሁለት ፀባይ
- ፀባየ ሁለት
dump (v) አርም
- ጥርቅም ውስጥ ይጨመር
dump አርም
- ጥርቅም
duplicate አርም
- አባዛ
dynamic IP-address ተለዋዋጭ የኢንተርኔት ወግ አድራሻ