computer glossary A
(ከEditing computer glossary A የተዛወረ)
32-bit
አርም- 32-ቢት
3D
አርም- ባለ3 አቅጣጫ
- ስሉስገጽ
- 3-ል (ል- ልኬት)
- 3-ስ (ስ-ስፍረት)
- ባለ 3 ንጻሬ
abandon
አርም- ተው
- መተው
abort
አርም- አጨንግፍ
- ማጨንገፍ
About
አርም- ስለ
Absolute path
አርም- ፍፁም ፈለግ
- ፍፁም ዱካ
absolute reference
አርምፍፀም ማጣቀሻ
absolute value
አርም- ፍፀም እሴት
- ንጥረ እሴት
accelerator key
አርም- አፍጣኝ ቁልፍ
accent
አርም- ትእምርት
accent acute
አርም- ሹል ትእምርት
- ሹል አመልካች
- ስል ትእምርት
Accent Breve
አርም- ቁንፅል ትዕምርት
accent circumflex
አርም- ዝባላ ትእምርት
- ዝባላ አመልካች (ዝባላ-ዝቅዝቅ ባላ)
Accent Dieresis
አርም- ትዕምርተ ጥቅስ
accent grave
አርም- ክብድ ትእምርት
Accent Macron
አርም- ትዕምርተ ማክሮን
Accent Tilde
አርም- ትዕምርተ ቲልደ
Accept
አርም- መቀበል
- ተቀበል
access
አርም- መግባት
- መዳረሻ
- ድርሶሽ
- ስድረስ(ግ)
access code
አርም- መዳረሻ ኮድ
access key
አርም- መዳረሻ ቁልፍ
access permission
አርም- መዳረሻ ፈቃድ
access time
አርም- መዳረሻ ጊዜ
Accessibility
አርም- አቅላይ
- ተመቻችቶነት
- ድርሶሽነት
- አድርሶት
accessory
አርም- አቅላይ
- ተቀጥላ
account
አርም- መዝገብ
user account
አርም- የተጠቃሚ መዝገብ
account number
አርም- መዝገብ ቁጥር
across
አርም- ባሻገር
action
አርም- ርምጃ
activate
አርም- አስነሳ (deactivate=አቁም፣ አስተኛ)
- አንቃ
actual
አርም- ትክክለኛ-መጠን
adapter
አርም- አዛማጅ, አጣማጅ
add-on
አርም- ቅጣይ
adhoc (wireless network)
አርም- ተጋሪ
(see managed)
advance
አርም- ይቅደም
advanced
አርም- በጥልቀት
after
አርም- በኋላ
again
አርም- እንደገና
align
አርም- ይሰለፍ
always
አርም- ሁልጊዜ
amount
አርም- መጠን
analyze
አርም- ይመርመር
- ይተንተን
angle
አርም- ማዕዘን
answer
አርም- መልስ
any
አርም- ማንኛውም
Aperture Value
አርም- የክፍተት እሴት
appear
አርም- ይታይ
architecture
አርም- መዋቅር
around
አርም- ዙሪያ
arrange
አርም- ይስተካከል
assistant
አርም- ረዳት
at least
አርም- በትንሹ
- ቢያንስ
at most
አርም- በትልቁ
attach
አርም- አባሪ-ይደረግ
- አያይዝ
attack
አርም- ማጥቃት/አጠቃ
- መድፈር
- መደፈር
ASCII
አርም- አስኪ (የአሜሪካ የመረጃ መለዋወጫ ደረጃ ኮድ)
auto Arrange
አርም- በራስ-ገዝ ይስተካከል
auto filter
አርም- በራስ-ገዝ ይጣራ
auto fit
አርም- በራስ-ገዝ ይመጠን
axe
አርም- መጥረቢያ
abort
አርም- ይቁም
about
አርም- ስለ
absolute
አርም- ፍፁም
accelerator
አርም- አፍጣኝ
accent
አርም- ማስረገጥ
accept
አርም- ይቀበል
access (n)
አርም- መግባት
access (v)
አርም- ይገባ
permission
አርም- ፈቃድ
accessibility
አርም- የመግባት ባህሪ
accessing
አርም- እየገባ ነው
accessories
አርም- አጋዥ ፕሮግራሞች
account
አርም- መዝገብ
accuracy
አርም- ትክክለኛነት
accurate
አርም- ትክክል
acronym
አርም- ምኅፃረ-ቃል
action
አርም- ተግባር
actions menu
አርም- የትግባሮች ሜኑ
activate
አርም- ይሂድ
active
አርም- ሂደት-ላይ
- ገቢር(ስ)(ቅ?)(ቢ አይጠብቅም)
acute
አርም- አጣዳፊ
adapter
አርም- መጣኝ
add
አርም- ይጨመር
add-on help
አርም- የተቀጣይ-ፕሮግራም መመሪያ
add-on
አርም- ተቀጣይ-ፕሮግራም
address book
አርም- የአድራሻ መዝገብ
address
አርም- አድራሻ
adjust
አርም- ይስተካከል
administrator setup
አርም- የአስተዳዳሪ ስየማ
administrator
አርም- አስተዳዳሪ
affect
አርም- ተፅዕኖ
alert (n)
አርም- ማስጠንቀቂያ
alert (v)
አርም- ያስጠንቅቅ
alert me
አርም- አስጠንቅቀኝ
algorithm
አርም- አልጎሪዝም
alias
አርም- ምስለኔ
alignment
አርም- ማስተካከል
all
አርም- ሁሉም
allocate
አርም- ይደልደል
allocation (n)
አርም- አደላደል
allocation (v)
አርም- ድልደላ
allow popup from this site
አርም- ከዚህ ገፅ ለሚመጡ ዘላይ መስኮቶች ይፈቀድ
allow
አርም- ይፈቀድ
alphabetic text character
አርም- የፊደል ቅደም-ተከተል ጽሐፍ
alphabetic
አርም- የፍደል ቅደም ተከተል
የፊደል ተራወረድ
alter
አርም- ይቀየር
alternative
አርም- አማራጭ
ampersand
አርም- የላቲን እና(&) ምልክት
anchor
አርም- መልሕቅ
angle brackets
አርም- ማዕዘን ቅንፍ
animate
አርም- ተንቀሳቃሽ-ምስል-ይሰራ
animation
አርም- ተንቀሳቃሽ-ምስል-መስራት
anniversary
አርም- መታሰቢያ ቀን
anonymity
አርም- ስም-ሳይጠራ
anonymous
አርም- ስም-አልባ
- ስምየለሽ
- ስመ-ድብቅ
antivirus
አርም- ፀረ-ቫይረስ
apostrophe
አርም- ጭረት
apparition
አርም- እንግዳ-ነገር
appears to be
አርም- ይመስላል
applet
አርም- ንዑስ-ፕሮግራም
application (s)
አርም- መጠቀሚያ ፕሮግራም
application
አርም- መጠቀሚያ ፕሮግራም
apply
አርም- ይጠቀም
appointment
አርም- ቀጠሮ
arc
አርም- አርክ
arccosine
አርም- አርክ-ኮሳይን
archive (n)
አርም- ግምጃ-ቤት
archive (v)
አርም- ይኑር
archiving
አርም- ማኖር
- ማስቀመጥ
argument
አርም- ወሳኝ-ተለዋጭ
array formula
አርም- ድርድር ፎርሙላ
array
አርም- ድርድር
arrow
አርም- ቀስት
article
አርም- ቁሳቁስ
artificial
አርም- አስመሳይ
ascending
አርም- ወጪ
assign
አርም- ይመደብ
assigned
አርም- ተመድቧል
associate
አርም- ይጎዳኝ
association
አርም- ማጎዳኘት
asterisk
አርም- ኮከብ-ነጥብ
at
አርም- በ
attachment
አርም- አባሪ
attention
አርም- ትኩረት
attribute(s)
አርም- ጠባየ-አንቀጽ
- ባህሪ
atttach
አርም- አባሪ-ይሁን
audio
አርም- ድምፅ
authenticate
አርም- ይረጋገጥ
authentication
አርም- ማረጋገጥ
authenticity
አርም- የተረጋገጠ-መሆን
author
አርም- ደራሲ
authorization
አርም- መፍቀድ
auto correct
አርም- በራስ ይስተካከል
- በራስ-ገዝ ይስተካከል
auto detected
አርም- በራስ-ገዝ የተገኘ
auto
አርም- ራስ
- በራስ-ገዝ
auto-detect
አርም- በራስ-ገዝ ይገኝ
auto-reliable
አርም- በራስ-ገዝ ይታመን
autoFormat (n)
አርም- በራስገዝ-ማዘጋጀት
autoFormat (v)
አርም- በራስገዝ-ይዘጋጅ
autocomplete
አርም- በራስገዝ-ይሞላ
autoformat
አርም- በራስገዝ-ማዘጋጀት
autoload
አርም- በራስገዝ-ይምጣ
automatic detection
አርም- በራስ-ገዝ ማግኘት
automatic
አርም- በራስ-ገዝ
updating
አርም- ማሻሻል
available
አርም- አለ
average
አርም- ማዕከላዊ
axis
አርም- እንዝርት