በኣንድ ቁስ ውስጥ የሚያልፍ ኤሌትሮመግነጢሳዊ ሞገድ በተከታታይ ኳንኳዎቹ (ጫፍ = crests) መኻከል ያለ ርቀት ነው። መስፈርቱ ሜትር ሲሆን ምልክቱ ‘ሜ’ ነው።[1]