unit
- መስፈርት
- ኣሓድ (ብዛት = ኣንድ)
የኣንድ ደንበሥርዓትን መለኪያ መጠን ብዛት ነው። ኣንድ ወካይ ነገር የኣንድ ባሕሪይ መግለጫ እንዲሆን ተበይኖ በድርጅት ወይንም ወኪልተቋም ውስጥ ሲቀመጥ በቁጥር ብዛት ኣሓዱ ክፍሉን ጠቃሽ በመሆኑ ኣሓድ እንለዋለን። ለሌሎች መሳ ባሕሪይ ወይንም ባሕሪያት መጠን ወይንም ብዛት መግለጫ እንዲሆን የዚህ ወካይ ብይን ኣሓድ ምን ያህል እንዳለ መጥቀሻ ነው። ምሳሌ፥ ግራም (ለክብደት)፣ ሜትር (ለርዝመት)፣ ቅፅበት (ለጊዜ)፣ ወዘተርፈ። [1]
- ↑ ምንጭ፥ እምሩ ታደሰ