ገባሪነት የጨረር-ቀዳገል መጠን መግለጫ ባሕሪይ ነው። በውስጡ የሚካሄዱትን ውልጠቶች የሚሆኑበትን ምጣኔ ይገልጻል። መስፈርቱ ቢከረል ሲሆን ምልክቱ ‘ቢከ’ ነው። 1 ቢከ = 1 ውልጠት በሰከንድ ነው (የኣንድ ጥጥቅ ኣንድ የመንጠፍ ሂደት ማለት ነው)።[1]