- ማልጥጥቃዊ ኣስተጋባሪ፤ ገልኑሶችን የሚጨምር እራሱ በራሱ የሚቀጣጠል የግስበት ሰንሰለትን መደገፍ የሚችል ማልጥጥቃዊ ፍርሰት (ብትነት) የሚካሄድበት መሳሪያ ነው። በምንዱድ ኣስተጋባሪዎች ውስጥ ፍርሰት የሚከሰተው በኣመንዳጅ ገልኑሶች ነውና ምንዱድ ኣስተጋባሪ ይባላል፤ በፈጣን ኣስተጋባሪዎችም ፍርሰት የሚከሰተው በፈጣን ገልኑሶች ስለሆነ ፈጣን ኣስተጋባሪ ይባላል። ሁሉም ማልጥጥቃዊ ኣስተጋባሪ ናቸው።[1]