የማልጥጥቃዊ ኃይል ተቋም ማልጥጥቃዊ ኃይልን በማመንጨት ሂደት ውስጥ የሚካተት ተቋምን ያመለክታል። ለማልጥጥቃዊ ኣስተጋባሪዎች ሙጋጅ ማሰናጃ ተቋም፣ የኣስተጋባሪዎች ዋና ተግባር የሚካሄድበት ተቋም እራሱ፣ ተከታይ የሆነው ሙጋጅን መልሶ ማሰናጃ ተቋምና የሙጣጭ ጨረርገባሪ ማስወገጃ ተቋም በሙሉ በዚህ ተቋምነት የሚፈረጁ ናቸው።[1]

  1. ምንጭ፥ እምሩ ታደሰ "ሕይወት ከጨረር ጋር"