1. ቅነጥጥቅ፤

የኣንድ ዓይነት ንጥረነገር ጥጥቃን (atoms) ተጣምረው ወይንም የተለያዩ ዓይነት ንጥረነገር ጥጥቃን ተቀናጅተው ቅነጥጥቅ (ቅንጅተ ጥጥቅ = molecule) የሚባል ሙላልባ ጥምረት ይመሰርታሉ። ይኽንን ሁኔታ በምሳሌ ለማየት፣ 2 የሃይድሮጅን ጥጥቃን ተጣምረው ኣንድ የሃይድሮጅን ጥምረጥጥቅ ይመሰርታሉ፤ እንደገናም ይኽ ኑባሬ (ሁለት የሃይድሮጅን ጥጥቃን ጥምረት (ኣንድ የሃይድሮጅን ቅነጥጥቅ)) ከኣንድ የኦክሲጂን ጥጥቅ ጋር ተቀናጅተው ኣንድ የውኃ ቅነጥጥቅ ይመሰርታሉ።[1]

  1. እምሩ ታደሰ "ሕይወት ከጨረር ጋር"