formation
formation () ሰልፍ
- The planes flew overhead in formation.
- አውሮፕላኖቹ በሰልፍ ሆነው በረሩ
formation () አፈጣጠር
- We studied the formation of the tooth.
- ስለ ጥርስ አፈጣጠር ተማርን
formation () ማነጽ
- Formation of character requires much effort.
- ጠባይን ማነጽ ብዙ ጥረት ይጠይቃል