flower
flower (verb) አበበ (ግስ)
- This tree does not flower until October.
- ይህ ዛፍ እስከ ጥቅምት አያብብም
flower (noun) አበባ
- There are many flowers at the end of the rainy season.
- ክረምት ሲያበቃ ብዙ አበባዎች ይታያሉ
flower () ምርጥ ምርጡ
- The flower of the country's youth was killed by war.
- ካገሪቷ ወጣቶች ውስጥ ምርጥ ምርጡ በጦርነቱ ላይ ሞቱ
flower of life () አበባነት
- He died in the flower of life.
- ገና በአበባነቱ ተቀጨ
flower bed () የአበባ መደብ
- The dog buried a bone in the flower bed.
- ውሻው አበባ መደብ ውስጥ አጥንት ቀበረ