ፍርሰት
ማልጥጥቃዊ ፍርሰት (ብትነት/መፈነካከት) ነው። ኣንድ ማልጥጥቅ ወደ ሁለት ወይንም ከዚያ በላይ ወደሆኑ ማልጥጥቃን የሚፈርስበትና (የሚፈነካከትበትና) ጉልበት የሚለቀቅበት ሂደት ነው። ብዙውን ጊዜ የሚያመለክተው የዩራኒም-235 ማልጥጥቅ ወደ ሁለት በቀረቤታ እኩያ ክፍሎች በምንዱድ ገልኑስ (thermal neutron) የሚፈነከትበትና ሌሎች ገልኑሶች የሚፈልቁበት ሂደት ነው።[1]
- ↑ ምንጭ፥ እምሩ ታደሰ "ሕይወት ከጨረር ጋር"