establish () አቋቋመ / መሰረተ

  • He established a new government.
  • አዲስ መንግስት አቋቋመ / መሰረተ

establish ()አቆመ

  • He establish his son in business.
  • ልጁን በንግድ ስራ ላይ አቆመው

establish ()አመጣ

  • He established a new record.
  • አዲስ ክብረ ወሰን አመጣ

establish () አወጣ

  • He established the rule that mathematics should be thought in the sixth grade.
  • ሒሳብ ስድስተኛ ክፍል እንዲሰጥ ሲል ደንብ አመጣ

establish () አስከበረ

  • The Romans established order in the countries they subdued.
  • ሮማውያን በያዙት አገር ውስጥ ጸጥታን አስከበሩ