empty (noun) አጋባ

  • Please empty this tank!
  • ይህን በርሜል አጋባው

empty () ገለበጠ

  • The maid emptied the water out of the bucket.
  • ገረዲቱ ከባልዲው ውስጥ ውኀውን ገለበጠች

empty () አፈሰሰ

  • Empty the coffee grounds in a garbge pail!
  • ቆሻሻ ማጠራቀሚያው ባልዲ ውስጥ የቡናውን አተላ አፍሰው

empty () ደፋ

  • The wastepaper basket is full; take it out and empty it!
  • የቆሻሻ ማጠራቀሚያው ቅርጫት ስለሞላ አውጥተህ ድፋው

empty ()ጨለጠ

  • He emptied a glass of milk in one gulp.
  • አንዱን ብርጭቆ ወተት ባንድ ትንፋሽ ጨለጠው

empty () ባዶ ሆነ

  • The hall emptied in five minutes.
  • አዳራሹ ባምስት ደቂቃ ውስጥ ባዶ ሆነ

empty () ፈሰሰ

  • This river empties into the ocean.
  • ይህ ወንዝ ወደ ውቅያኖስ ይፈሳል

be emptied () ባዶ ቀረ

  • The hall was emptied in ten minutes.
  • አዳራሹ በዓሥር ደቂቃ ውስጥ ባዶ ቀረ

empty (adj) ባዶ

  • Do you have an empty box?
  • ባዶ ሳጥን አለህ?
  • I wouldn't drink on empty stomach.
  • በባዶ ሆዴ አልጠጣም

empty () ትርጉም የሌለው

  • These are empty words.
  • እነዚህ ትርጉም የሌላቸው ቃላት ናቸው

empty () ጭር ያለ

  • We walked along the empty streets of the city at night.
  • ሌሊት ጭር ባሉት የከተማው መንገዶች ላይ ተዘዋወርን