1. ቮልተኑስ = ተልኑስ ቮልት፤

በጨረር ሥነኩነት (radiation physics) ውስጥ የሚያገለግል የጉልበት መስፈርት ነው። ለቅልጣፌው ቮልተኑስ እንለዋለን። ይኸውም ኣንድ ተልኑስ በኣንድ ቮልት ኣሻጋሪ ክሂሎት ውስጥ ሲያልፍ የሚያካብተው የጉልበት መጠንን ያኽላል። ምልክቱ ‘ተቮ’ ነው (1 ተቮ = 1.6 10-19 ጁል ይሆናል)።[1]

  1. እምሩ ታደሰ "ሕይወት ከጨረር ጋር"