ኤሌትሮመግነጢሳዊ ኅብር በዝውተራ ዕድገት ተራ ወይንም በርዝመተሞገድ ዝግታ ተራ የሚደረደር ቀጣይ የሆነ የሁሉም የኤሌትሮመግነጢሳዊ ጨረሮች ትዕይንት ነው። [1]

  1. ምንጭ፥ እምሩ ታደሰ "ሕይወት ከጨረር ጋር"