displace
displace () ያለቦታው አኖረ
- Did you displace my eyeglass again?
- መነጽሬን እንደገና ያለቦታው አኖርከው?
displace () ተካ
- The automobile has displaced the horse.
- አውቶሞቢል ፈረስንም ተክቷል
be displace () ተፈነቃቀለ
- The telephone poles were displaced by the earthquake.
- የስልክ ዕንጨቶቹ በመሬት መንቀጥቀጥ የተነሳ ተፈነቃቅለው ነበር
- The minister was displaced by his rival.
- ተቀናቃኙ የሚንስትሩን ቦታ ወሰደ