የነገሮችን (ልይ ቁሶችን) እንዲሁም የቁስኣካልን ኣያሌ መሰረታዊ ኣቋሞችን (ስሪቶችን) ጥንቅር (composition)፣ ባሕሪያትና የባሕሪይ ለውጦችን (changes of properties) ጉዳይ የሚመለከት ወይንም የሚመረምር የጥበብ ዘርፍ (ሰገል) ነው። ባለሙያው ሊቀውሑዳን (chemist) ይባላል። [1]