bill
bill (v) ሒሳብ
- Please bill me without delay.
- ሳትዘገይ ሒሳቡን ላክልኝ
bill (n) ሒሳቡ / ክፍያው
- The garage bill was high.
- የጋራዡ ሒሳብ ከፍ ያለ ነበር
bill () የሒሳብ መጠየቂያ ደረሰኝ
- I handed her a sheaf of bills.
- አንድ ክምር የሂሳብ ደረሰኝ አስረከብኳት
bill (n) ብር / ገንዘብ
- The government has put new bills into circulation.
- መንግስት አዲስ ብር / ገንዘብ አውጥቷል
bill (n) የሕግ ረቂቅ
- The senator submitted a bill authorizing the construction of a new business school.
- የሕግ መወሰኛ ምክር ቤቱ አባል አንድ አዲስ የንግድ ትምህርት ቤት እንዲሰራ የሚለውን የሕግ ረቂቅ አቀረበ
bill (n) ማስታወቂያ
- Post no bills.
- ማስታወቂያዎችን አትለጥፍ
bill (n) አፍ
- The bird has a large bill.
- ወፏ ትልቅ አፍ አላት
foot the bill ወጪውን ከፈለ
- Who is going to foot the bill for all this?
- ለዚህ ሁሉ ወጪውን የሚከፍል ማነው?
small bill ዝርዝር ብር
- Give me some small bills, please.
- እባክህ ዝርዝር ብር ስጠኝ