addition
addition () ድምር
- Is my addition correct?
- ድምሬ ልክ ነው?
addition () መደመር
- Addition is thought in second grade.
- መደመር በሁለተኛ ክፍል ይሰጣል
addition () መጨመር
- The addition of flour will thicken the soup.
- ዱቄት መጨመር ሾርባን ያወፍራል
addition () ቅጥያ
- Workmen are building an addition to the house.
- ሠራተኞቹ የሕንጻውን ቅጥያ በመስራት ላይ ናቸው
in addition () በተጨማሪ
- In addition he asked for ten dollars.
- በተጨማሪ ዐሥር ብር ጠየቀ
in addition () ከ...ሌላ
- In addition to his salary he gets a commission.
- ከመደበኛ ደሞዙ ሌላ ኮሚሽን ያገኛል
- He works in addition to going to school.
- እየሰራ ይማራል