እንግሊዝኛ አርም

አነጋገር አርም

ትርጉም አርም

add (vt) መጨመር

  • You will have to add some sugar.
  • ጥቂት ስኳር መጨመር አለብህ

add መደመር / መጨመር

  • Add it on my bill.
  • በኔ ሒሳብ ላይ ጨምረው
  • He added 8 and 2
  • ስምንት እና ሁለትን ደመረ
  • They started learning to add and subtract.
  • መደመር እና መቀነስ መማር ጀመሩ
  • Add up these figures!
  • እነዚህን ቁጥሮች ደምር

add አከለበት

  • The committee added a rider to the bill.
  • ደርጉ በሕጉ ረቂቅ ላይ አንድ ማሟያ አከለበት

add ዘነቀ

  • They debased gold by adding copper.
  • በወርቁ ላይ መዳብ በመዝነቅ አረከሱት

add መቀላቀል

  • Pigment is added to oil to make paint.
  • ቀለም ለመስራት ማቅለሚያውን ከዘይት ጋር ይቀላቅላል

add በተጨማሪ

  • I hope you will come early he added.
  • በተጨማሪ ቀደም ብለህ እንድትመጣ ተስፋ አደርጋለሁ አለው

add to አባሰበት

  • His father's illness added to his troubles.
  • ያባቱ ሕመም ችግሩን አባሰበት

add up to ማመልከት

  • The evidence adds up to a case of murder.
  • መረጃው የነፍስ ግድያ ወንጀል መሆኑን ያመለክታል
  • How much does the bill add up to?
  • ሒሳቡ በጠቅላላው ስንት ይሆናል?