acclamation () አድናቆት

  • A shout of acclamation was heard when the winner was announced.
  • አሸናፊው ማን እንደሆነ በተነገረ ጊዜ የአድናቆት ጭብጨባ ተሰማ

by acclamation () ድምጽ ሳይሰጥ በጭብጨባ

  • He was elected president by acclamation.
  • ድምጽ ሳይሰጥ በጭብጨባ ፕሬዘዳንት ሆኖ ተመረጠ