accession
accession () መጨመር
- The school was increased by the accession of fourteen new pupils.
- ዓሥራ አራት አዲስ ተማሪዎች በመጨመራቸው ትምህርት ቤቱ አደገ
accession to the throne () የዙፋን አወራረስ
- The constitution defines the accession to the throne.
- ሕገ መንግሥቱ የዙፋኑን አወራረስ ይደነግጋል