እንግሊዝኛEdit

አነጋገርEdit

 • UK
 • US

accept (verb) ተቀበለ (ግስ)

 • Will you accept that position?
 • ያንን ሥራ ትቀበላለህ?

accept () ተቀበለች / ተቀበሉ

 • She accepted the gift.
 • ስጦታውን ተቀበለች
 • They accepted our invention for dinner.
 • ያደረግንላቸውን የእራት ግብዣ ተቀበሉ

accept () እሺ አለች / አለ

 • He asked her to marry him, and she accepted.
 • እንድታገባው ጠይቋት ነበር እሺ አለችው

accept () አላመደ

 • The children immediately accepted their new classmate.
 • ልጆቹ አዲሱን የክፍል ጓደኛቸውን ወዲያውኑ አላመዱት

be accepted () ለመግባት ቻለ

 • Only able-bodied men are accepted into the army.
 • ወደ ጦር ሰራዊቱ ለመግባት የሚችሉ የተሟላ ሰውነት ያላቸው ብቻ ናቸው

accept () ታመነ

 • It is now generally accepted that the world is round.
 • ዛሬ ዓለም ክብነቷ በጠቅላላው ታምኗል

accept () ተቀባይነት አገኘ

 • Einstein's theory was widely accepted.
 • የአንስታይን ፅንሰ ሐሳብ በሰፊው ተቀባይነት አገኘ