accent
accent (verb) አነሳ (ግስ)
- Accent the first syllable of this word!
- የዚህን ቃል የመጀመሪያ ክፍል ቃል አንሣ
accent (verb) አጎላ (ግስ)
- Her scarf accented her blue eyes.
- ያንገቷ ፎጣ ሰማያዊውን አይኖቿን አጎላቸው
accent (noun) ቅናት እና ድፋት (ስም)
- Where is the accent in this word?
- የዚህ ቃል ቅናት እና ድፋት የት ላይ ነው?
accent (noun) ጭረት (ስም)
- The French alphabet uses different accents for the vowels.
- የፈረንሳይ ፊደል ለድምፅ አናባቢዎች በተለዩ ጭረቶች ይጠቀማል
accent (noun) አነጋገር (ስም)
- His foreign accent betrayed him.
- የውጭ አገር ሰው መሆኑን አነጋገሩ አጋለጠው
- He still speaks with accent.
- አነጋገሩ እንደ አገሩ ተወላጅ አይደለም